የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን በውጭና እውስጥ ያሉት ጉዳይ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራዊያዊ አንድነት መድረክ በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ አዲሱ የሊዝ አዋጅ ህገ መንግሥቱን የጣሰና ዜጎችን ለመቆጣጠር ያለመ ነው አለ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ “ለጥያቄዎ መልስ” ሰጥተዋል፡፡
አንድነት ፓርቲ የሊዝ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ “በፖለቲካ ተቃውሞ ስም የአገር ደህንነትን የሚፈታተኑ ግለሰቦችን” መቅጣት እንደሚቀጥል ለፓርላማ ተናገሩ።
የደንበኞችን እርካታ ከመፍጠር አንፃር ባለፉት ስድስት ወራት የተሣካ ሥራ ማከናወኑን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታውቋል። ቪኦኤ ካነጋገራቸው ደንበኞች አብዛኞቹ ግን ለውጦች ቢኖሩም የጥራት ችግር በዚያው ልክ መጨመሩን ገልፀዋል።
«አሥራ አራቱም ግለሰቦች የተሰማሩበት አቅጣጫ ቢለያይም፤ በመሠረቱ አንድ ሆኖ ያገኘሁት፤ ዜጎች፥ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በአካባቢያቸው ላለው ችግር መፍትሄ ለማምጣት ራሳቸው መንቀሳቀስ እንደሚችሉና ያንን ደግሞ በአረዓያነት ለማሳየት “ይቺን የራሴን መሥራት እችላለሁ፤” ብለው መነሳታቸው በሁሉም ላይ በጋራ ያየሁት የዝግጅቱ ነፀብራቅ ነበር።» አቶ ጥበቡ አሰፋ ከሰሞኑ የዋይት ሃውስ የለውጥ ሃዋርያ ዕውቅና ተሸላሚዎች አንዱ።
ከመቶ በላይ አባሎቹ በደቡብ ኢትዮጵያና በሌሎችም ክልሎች መታሠራቸውን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ይፋ አደረገ።
«መንግስትን በኃይል ለመናድ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ተግባር ለማስፈፀም የሚንቀሳቀስ በአሸባሪነት ተወንጅሎ ፍርድ ቤት እንደሚቀርብ ተረጋግጧል። የሆነውም ይሄው ነው።» አቶ መኮንን ካሳ። «ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አቶ መለስ ናቸው።» አቶ ግዛው ለገሰ።
ተጨማሪ ይጫኑ