ደቡብ ሱዳን ለመንግስቱ ኃይለማርያም ቤት ሰርታለች የሚሉ ዘገባዎች የሃሰት ወሬዎች ናቸው ስትል አስተባበለች። አላማው ደቡብ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ጋር ለማጣላት ነው ብሏል መንግስቱ።
በምስራቅና በደቡብ ኢትዮጵያ የተራቡ ዜጎችና ስደተኛ ሶማሊያዊያንን ህይወት ለማዳን ከፍተኛ እርዳታ እንደሚያስፈልግ WFP አስታወቀ። ኬንያን ጨምሮ 10 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል።
ሀምሌ 2 ቀን 2003ዓም የአለማችን አዲሲቱ አገር ደቡብ ሱዳን ተወለደችበት እለት ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ባሰሙት ንግግር አገራቸው የመልካም ጉርብትናና የትብብር እጇን እንደምትዘረጋ ገልጸዋል።
አሁንም ድረስ እልባት ያልተገኘላቸው፥ ገና ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ። ሆኖም፥ ሁነቱ ረዥም ዓመታት ከዘለቀው የእርስ በእርስ ግጭታቸው ይልቅ ሁለቱን አገሮች በመተባበርና የጋራ ጥቅምን በሚያስጠብቅ ግንኙነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት መፍጠር የሚያስችል ዕድል ሊሰጣቸው ይችላል።
የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ዛሬ በይፋ ታውጇል፡፡
የወቅቱ ዝናብ ጥሩ በመሆኑ በተወሰኑ አካባቢዎች የነብረውን እጥረት ሊያካክስ እንደሚችል ተገልጿል
በኢትዮጵያ የሶማሊ ክልል በአካባቢው በሚንቀሳቀስ አማጺ ቡድን አጃቢነት ድንበር አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ ድርጅታቸውና የጋዜጠኞች ተሟጋች ቡድኖች ጠየቁ።
በሰሜናዊቷ የሶማሊያ ራስ ገዝ ፑንትላንድ በኩል ድንበር ተሻግረው ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ያቀኑት ስዊድናዊ የፎቶ ጋዜጠኞች በኦብነግ አማጺያን አጃቢነት ድንበር ሲሻገሩ በኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ቆስለው ታስረዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በሽብር ሤራ ተሣትፈዋል ባላቸው በአንድ የጋዜጣ ምክትል አዘጋጅና ሌላ አምደኛ ላይ በይፋ ክስ መመሥረቱን ሲፒጄ አስታውቋል፡፡
ለአንድ ወር ተኩል ጊዜ በኢትዮጵያ የሶማሊ ክልል ታግተው የቆዩት ሁለት የአለም የምግብ ድርጅት ሰራተኞች መለቀቃቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
አምስተኛ ጉባዔውን አካሄደ።
በሽብር አዳራጎት ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ ትላንት ፍርድ ቤት ቀርቦ በወታደራዊ ተቋማት ሕንፃዎች ላይ በመተኰስ ወንጀል ክስ ተመሥርቶበታል።
ተጨማሪ ይጫኑ