የበዓሉ መቃረብ ችግሩን ችግሩን ማባባሱ ተዘገበ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።
በሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፈፀሙ በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አስከፊ የተባሉ ሁለት የጅምላ ጭፍጨፋዎች የተጀመሩት በያዝነው የአውሮፓዊያን ወር "አፕሪል" ውስጥ ነው፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እንደሚፈጸሙ አስታወቀ። ኢትዮጵያ ሪፖርቱን የሀሰት ስትል ውድቅ አደረገች።
በዩናይትድ ስቴትስ የህግ ትምህርት በመከታተል ላይ ያሉ ሁለት ኢትዮጲያውያት በአፍሪካ ሴቶች ሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ ጥናታዊ ገለጻ አደረጉ።
መድረክ ለአገራዊ መግባባት ጥሪ አቀረበ፡፡ ኢሕአዴግን በመከፋፈልና በማለያየት ወቀሰ፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ስኳርና ዘይት እያቀረበ ነው፡፡
ባለፉት ሰባት ዓመታት የትግራይ ክልል የመኸር ምርት በ34 በመቶ በላይ ማደጉ ተገለጸ። የመስኖ ልማትና የደን ሽፋንም መስፋፋቱን አንድ የክልሉ ባለስልጣን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት በአባይ ወንዝ ላይ ሊገነባ ላሰበው የሀይል ማመንጫ ግድብ ዜጎች የግምጃ ቤት ሰንድ እንዲገዙ ጥሪ አቅርቧል። ዜጎች ለሚወስዱት ውሳኔ ያግዝ ዘንድ የቦንድን ምንነት ከአንድ የኢኮኖሚ ባለሙያ ጠይቀናል
በዚህ ወር ኢትዮጵያ ሁለት ተከታታይ እክሎች ገጥመዋታል። የኑሮ ውድነት በእጅጉ ጨምሯል፤ በደቡብና በደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች በድርቅ ሳቢያ ምርት በመጨናገፉ በርካታ ቤተሰቦች ለረሃብ ተጋልጠዋል።
በዛሬው 115ኛው ዓመታዊ የቦስተን ማራቶንና በትላንቱ ታላቁ የለንደን ማራቶን ኬንያውያን በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል።
«ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ሰብስቦ ማነጋገር ነበር። ከጠበቅነው በላይ ተሳክቶልናል።» አቶ መኮንን። «በር ላይ ቆመው በእኔ ሃሳብ የሚስማማ እየተባለ በጥቂቶች የሚካሄድ ውይይትና ግምገማ የትም አያደርስም።» አቶ ታማኝ።
ተጨማሪ ይጫኑ