የኢትዮጵያ መንግሥት ከመጭው ሣምንት ዠምሮ በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያንን ጠርቷል፡፡
በአይቮ ሪኮስት የፕሬዝደንታዊ ምርጫ አሸናፊነታቸው በአለማቀፉ ማህበረሰብ እውቅና ያገኘው አላሳን ዋታራ ሀይሎች የፕሬዝደንት ሮሎን ባግቦ ቤተመንግስት ከበዋል።
“የፓለቲካ ተቃዋሚዎችን እንደ ጠላት የሚመለከት መንግሥት አምባገነን ነው።”
ኢትዮጵያ በመጭዎቹ ከአሥር እስከ ሃያ ዓመታት የኒኩሌር ኃይል ባለቤት ልትሆን ትችላለች፣ መሆንም አለባት ብለው አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁር ያምናሉ፡፡
ኢትዮ-ቴሌኮም 'ጥራቴንም አሻሽላለሁ' ይላል
ለሃይል ማመንጫ የሚውለው ግድብ 5200 ሜጋዋት የኤሌትሪክ ሃይል ማመንጨት እንደሚችልና ወደ 5ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ያስወጣል።
በኦሮሚያ ክልል የጸረ-መንግስት ተቃውሞ ለመቀስቀስ በማሴርና የሽብር ስራ ላይ ሊሰማሩ አስበዋል በሚል በርካቶች በእስር ላይ ናቸው።
የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ኃይል በሊቢያ የዓለምአቀፉ ዘመቻ አካል እንዲሆን የወሰኑትም የአገራቸው ጥቅሞችና እሴቶች ስጋት ላይ በመውደቃቸው መሆኑን አስረድተዋል።
በዩናይትድ ስቴይትስ የሚገኙ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች በአፍሪካ ሊሰሩ የሚችሉ አዳዲስ ቁሶችንና የመገልገያ ሶፍትዌሮች እያደራጁ ነው።
ምልክቶቹ በሁለት ይከፈላሉ። አንድ ሃሳብ ከልክ በላይ ተመላልሶ አንጎል ውስጥ ሲከሰትና በአንፃሩ ደግሞ አንድ ነገር ለማድረግ የመገደድ ሁኔታ ናቸው። የቤትን በር ቆልፈው ከወጡ በኋላ አልቆለፍኩትም የለም ቆልፌዋለሁ..
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ኢኮኖሚ መንግስቱ የበለጠ የመሪነት ድርሻ እንዲኖረው ለአፍሪካ አገሮች የገንዘብ ሚኒስትሮች የሰጡትን ምክር የሚተነትን ዘገባ።
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለአፍሪካ የምጣኔ ኃብት ባለሥልጣናትና ባለሙያዎች ኒዎ ሊበራሊዝምን ነቅፈው ንግግር አድርገዋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ