በሊቢያ የጸረ-መንግስት ተቃውሞ የሚያካሂዱ ቡድኖች የመንግስቱ ታጣቂዎች የዛዊያ ከተማን ለማስለቀቅ ያደረጉትን ጥረት መመከታቸውን አስታወቁ።
የናይል ተፋሰስ አገሮች በአባይ ወንዝ ላይ የሚኖራቸውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተፈረመውን ስምምነት ቡሩንዲ ስድስተኛ አገር በመሆን ተቀላቀለች።
እርሶና የቤተሰብዎ አባላት ብቻ ሳይሆኑ ዓለም የተኛች በምትመስልበት፤ ፀጥ-እረጭ ባለው ለሊት በአንዳች የሞተር ድምፅ ድንገት ከሞቀ እንቅልፍዎ ይቀሰቀሳሉ። የሰሙት የሞተር ድምፅ ግን ከውጭ ከሩቅ የመጣ አይደለም። ከዚህ በኋላ የሆነውን ገምተው ይሆናል። እንደ ጠያቂያችን ባለቤት መቅረፀ-ድምፅ ፍለጋ ይገቡ ይሆን?
ትሪፖሊ 24 ሰዓት ቀጥታ የስልክ መሥመር ቁጥር - 0214-77-75-03
የስንዴ ዋግ የተባለ በሽታ በዓለማችን ላይ ከባድ ጥፋት እያደረሰ ነው፡፡
ሊብያ ውስጥ ለሚገኙ በአሥር ሺሆች ለሚቆጠሩ ስደተኞችና የሌሎች ሃገሮች ዜጎች ያላቸውን ስጋት የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ገልፀዋል፡፡
ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በሶማሊያ
ሶማሊያ ውስጥ በሶማሌላንድ እና በፑንትላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በተ መ ድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ተጠሪዎችና በአካባቢውም ባለሥልጣናት በደል እየደረሰባቸው መሆኑን በተደጋጋሚ እየገለፁ ነው፡፡
በጸረ-መንግስት ተቃውሞ በታወከችው ሊቢያ አፍሪካዊያን ስደተኞች ከፍተኛ ጥቃት እየደረሰባቸው ይገኛል። በተለይ ከመንግስቱ ቁጥጥር ውጭ በሆኑ ከተሞች ጥቃቱ አይሏል።
«ባህል ውስብስብና የሁለንተናችን መገለጫ እንደመሆኑ፤ በደፈናው ባህልን መተርጎም ያዳግታል። ይሁንና UNESCO ነው፤ ተጨባጭና ረቂቅ፤ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ እያለ የቅርፅን ጥናት ለማስፋፋት እየሞከረ ያለው።»
በጸረ መንግሥት ተቃውሞ እየተናጠች ከምትገኘው ከሊቢያ ብዙ ሺህ የውጭ ሀገር ዜጎች በአውሮፕላን ፥ በመርከብም ይሁን በዕግር ብቻ ባገኙት መንገድ ዕግሬ አውጪኙን ተያይዘውታል
የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሞአማር ጋዳፊ አገር ጥለው ወደ ላቲን አሜሪካ ሳይኮበልሉ እንዳልቀሩ ተነገረ።
ውጤቱ በመጨረሻው ኢትዮጵያን ታዋቂ ሴት ፖለቲከኛ እንደሚያሳጣትም ተገለጠ።
የሰሜን አፍሪቃን ሕዝባዊ መነሳሳት ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ያነፃፀረው ጋዜጠኛ በፈዴራሉ ፖሊሶች ወከባና እሥራት እንደደረሰበት ገለፀ።
ቡና፥ ባህል፥ የአዕምሮ ንብረት ባለቤትነት መብት (Intellectual Property Rights) እና ልማት ምን ያገናቸው ይሆን?
ተጨማሪ ይጫኑ