የቀናቱ አብዮቶችና አንድምታቸው በባለሙያዎች በተከታታይ ይገመገማሉ፡፡
የቀናቱ አብዮቶችና አንድምታቸው በባለሙያዎች ይገመገማሉ፡፡
ለኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ነጥብ ማሽቆልቆል፣ ምክንያት የሆነዉ ያለፈዉ ግንቦት ብሔራዊ ምርጫ መሆኑ ተመለከተ።
አንድ ቡና ዓይነተኝነት ወይም መለያ ሲሰጠው፤ አተካከሉን፥ አበቃቀሉን፤ ሲታጠብ ያለው ሁኔታ፤ ቡናው በበቀለበት ባህል የሚጠጣበት ጨምሮ፥ ያንን ሁሉ አንድ ላይ ይዞ ይመጣል። መለያውም ይሆናል።
የቱኒዚያው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ፕሬዚዳንቱን ቤን አሊን ከሃገር ጥለው እንዲሸሹ በማስገደድ ብቻ አላበቃም፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሃገራቸው ምጣኔ ኃብት፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ፣ እንዲሁም የውጭ ፖሊሲዎች ዙሪያ ለሕዝባቸው ባሰሙት ዓመታዊ ንግግራቸው ላይ ግምገማ:-
በእሥር ላይ የሚገኙ የደርግ ባለሥልጣናት በይቅርታ እንዲፈቱ የሃይማኖት መሪዎች ሃሣብ ካቀረቡ ወዲህ ”እርቅ በቀድሞ ባለሥልጣናት ጉዳይ ዙሪያ ብቻ መወሰን የለበትም” የሚሉ አስተያየቶች እየተደመጡ ነው።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የኮንግረስ ንግግር
ዓለምአቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች ምዕራባዊያን በተለይም የአውሮፓ ኅብረት መንግሥታት፣ መብት ረጋጭ መንግሥታት ከድርጊታቸው እንዲታረሙ ጫና አያደርጉም ሲል ወቀሰ።
የዛሬው የጤና ፕሮግራም ወደ መቀሌ ይወስደናል፡፡
የሳምንቱ የእረፍት ጊዜ የእሁድ ምሽት የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።
ዩናይትድ ስቴይትስን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዝደንት ሁ ጂንታው አገራቸው ከአሜሪካ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትፈልግ ገልጸው፤ ቻይና አጋር እንጂ ስጋት አይደለችም ብለዋል።
አሥር ዓመታት በላይ እራሷን ከ አህጉራዊው ድርጅት የአፍሪቃ ሕብረት አግልላ የቆየችው ኤርትራ ሕብረቱን እንደገና ተቀላቀለች።
የዘንድሮውን የጥምቀት በዐል አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ብፁአን አባቶች ቃለ ቡራኬ ሰጥተዋል፤ መልዕክትም አስተላልፈዋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ