በወጣትነት የመዘንጋት አዝማሚያ በብዛት የሚከሰተው፥ በአመዛኙ በኑሮ ጫናና በውጥረት ነው። የአልኮል አዘውታሪነት፤ ከልክ በላይ ለረዥም ጊዜ አልኮል መጠጣት፤ ከሰዎች ጋር የመጋጨት፤ ትንሹን ትልቁን የሚያመርና ይቅር የማይል ባህሪ ባለቤትነት፤ አንዳንድ መድሃኒቶችና አንዳንድ ተላላፊ በሽታዎች ከመርሳት በሽታ ጋር ሊያያዙ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የግሽበት መጠን ባለፈው ታኅሣስ ውስጥ በ14 ነጥብ 5 ከመቶ ማሻቀቡ ተዘግቧል፡፡
ሃኪምዎን ይጠይቁ፤ በመዘንጋት ችግሮች፥ ትውስታና የአዕምሮ አሠራር ዙሪያ ከመስኩ ባለ ሞያ ጋር በተካሄደ ቃለ ምልልስ ለዚህና ለሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች፥ ምላሽ ያፈላልጋል።
የጀርመን የኢኮኖሚና የትብብር ሚኒስትር የኢትዮጵያ ቆይታና ውይይቶቻቸው፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት አሥሯቸው የነበሩ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር አባላትን ለቅቋል ሲሉ ከመንግሥት ጋር ስምምነት የተፈራረመው አንጃ መሪ አቶ ሣላሁዲን ማኦ አስታወቁ፡፡
አዳዲስ ቴክኖሎጂ ወደገበያው ይገባል፤ ካብታሞቹ ያዘግማሉ፤ በማደግ ላይ ያሉት ገና ያድጋሉ፤ ያላደጉት አደጋ ላይ ናቸው፡፡
የአባይ ወንዝ የራስጌ ተፋሰስ ሃገሮች ስምምነት በቅርቡ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
የቪኦኤን የገና ዝግጅት ያድምጡ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከሰከሰው በፓይለት ስህተት ነው ሲሉ የሊባኖስ የመገናኛ ብዙሃን ሰሞኑን ዘግበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም መረጃዎቹ ያልተጣሩ ናቸው ብለዋል
የግቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ሥራ ጀምሯል፡፡
አብዱረዛቅ ረሽድ ወይንም በመድርክ ስሙ አብዲ ዘ-ጀግለር ታዋቂ የሰርከስ ትርዒት ባለሙያ ነው። ስለትግሉና ስኬቱ ከመስታዎት ዝግጅት ጋር ተወያይቷል።
ስለደርግ ባለሥልጣናት የዕርቅና የይቅርታ ጥያቄ ቀረበ፡፡
"ድኃይቱ ሃገር በበረከተ የውጭ ወረት እየነቀዘ ባለው ማኅበራዊ መዋቅር ላይ ዐይኗን ስታሣርፍ"
ወባ በኢትዮጵያ
የወባ ሥርጭትና ሞት ከሃምሣ ከመቶ በላይ መቀነሱ ተነገረ፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ