የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዜደንት ሼክ አህመዲን አብዱላሂ ቀሎ በአዲስ አበባ እስቴዲየም የበዓሉን መክፍቻ ንግግር በማድረግ ከፈቱ
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ ሙስሊሞች በፈረስት ሂጂራ መስጊድ በየምሽቱ ተሰባስበው ያፈጥራሉ።
በመርካቶና በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሱቆች በተለያ ከውጭ በሚመጡ ምርቶች ላይ የ 20 ከመቶ የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራት አልተጠበቀም በማለት አዲስ መመሪያ አዉጥቷል፥ ከፍተኛ የግል ተቋማት ግን መመሪያዉ ድንገተኛና የግል ተቋማት ባለሃብቶችን አመለካከት ያላገናዘበ ነዉ ሲሉ ተቃዉመዋል።
ሚኒስትር አንድሪው ሚሸል ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ተገናኙ
በኢትዮጵያ በአመት ከ2100 በላይ ህጻናት ባለፈው አመት ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ለጉዲፈቻ ተሰጥተዋል። አሜሪካዊዋ ሴናተር ሜሪ ላንድሩ ጉዲፈቻ የመጨረሻ አማራጭ መሆን አለበት ይላሉ።
ዛሬ ከቀረቡት ርዕሶች የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር የርቀት ትምህርትን አገድና በሳውዲ አረብያ የአምስት ኢትዮጵያውያን ሞት የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ትኩረት ሳብ የሚሉት ይገኙባቸዋል። ፣
የዘንድሮ ክረምት በጊዜው የገባና በጊዜውም የሚወጣ ነው፡፡
ምርጫ 2002ን ለማወከ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል የተባሉ ሰዎች እስከ 20 አመት በሚደርስ እስራት በፍርድ ቤት ተቀጥተዋል።
በኢትዮጵያ በሰሜን ወሎ 19 ሰዎች በጎርፍ አደጋ ሞቱ ሌሎች 24 ቆሰሉ።
የመንግስትና የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የርቀት ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ እንዳይሰጡ፤ የግል ትምህርት ቤቶች ደግሞ የህግና የመምህራን ስልጠና እንዲያቆሙ በትምህርት ምንስቴር የተላለፈ መመሪያ አግዷል።
ከምርጫ 2002 በኋላ መድብለ ፓርቲ በኢትዮጵያ አብቅቶለታል ይላሉ አንዳንድ ተቃዋሚዎች። መንግስቱን የሚደግፉ ኢህአዴግ በአብላጫ ድምጽ ጎልቶ ወጣ እንጂ ብቸኛ አልሆነም ሲሉ ይከራከራሉ።
በተለያዩ የኢትዮጵያ ግዛቶች በተለይ በአማራ ክልል ከ37 ሰዎች በላይ የገደለው የጎርፍ አደጋ በኦሮሚያም ተከስቷል።
«አዲስ ዘይቤ ሲጀመር ሳታስበው ስለሱ ብዙ ታነባለህ፤ በእርሱ ላይ ብዙ ሰላስላለህና ወደድክም ጠላህ፥ ጭንቅላትህ የፀነፀው ሃሳብ ቅርፅ ይዞ ሲወለድ፥ እርሱን ነው የምትወልደው።»
በአማራ ክልል አከታትሎ በመጣል ላይ ያለው ዝናብ በአምስት ወረዳዎች 37 ሰዎችን ሲገድል ከ6ሽህ በላይ ሰዎችን ማፈናቀሉን የክልሉ ባለስልጣን አስታወቁ።
በሰሜን፣ ደቡብና ምእራብ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ እንደሚኖር፣ ጎርፍ እንደሚኖር ዜጎች አውቀውና ተጠንቅቀው መንቀሣቀስ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ድርጅት አስታውቋል።
ተጨማሪ ይጫኑ