ከሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር በአንድነት ለመስራትና ማንኛውንም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ገልጿል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ ይፋ ያደረገውን ፖሊሲ በደስታ እንደተቀበሉት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኰሚሽነር ተወካይ ገለፁ።
በመርሳ ከተማ በደረሰው የመሬት መንሸራተት 14 ሰዎች ወዲያውኑ ሲሞቱ 24 ቆስለዋል። በውርጌሳ ዙሪያ አምስት ሰዎች ሞተዋል።
ኢትዮጵያዊያን ህፃናት የማንበብ ባህል እንዲያዳብሩ የሚሰራው ኢትዮጵያ ታነባለች /Ethiopia Reads/ የተባለው ድርጅት በመቀሌ ከተማ በአህያ የሚጎተት ቤተ መጻህፍትና ቋሚ የንባብ ቤት በመቀሌ ሰርቷል።
የአምስቱ አመት የኢኮኖሚ እቅድ በዋናነት ኢትዮጵያን ከምግብ እርዳታ ነጻ ማድረግና የአገሪቱን ኢኮኖሚ ከ11-14 ከመቶ እንዲያድግ ማስቻልን ያካትታል።
የፈርንጅ ላሞች ብዙ ወተት ይሰጥሉ። የአበሻ ላሞች ደግሞ በሽታንና የአካባቢውን ሁኔታዎች የተላመዱ ናቸው። እነዚህን ሁለት ዝርያዎች አዳቅሎ የተሻለ ምርት ማግኘት ተችሏል።
“አልዛሃይመር ከዕድሜ ጋር የሚጣ በሽታ እንደ መሆኑ ዕድሜያቸው ከ65 እስከ 75 ከሆኑት 7 በመቶው፤ ከ85 በላይ ከሆኑ ደግሞ እስከ 25 በመቶ የሚሆኑት ለበሽታው ሊጋለጡ ይችላሉ።” ዶ/ር ዮናስ እንዳለ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጥቅምት ወር ሊያቋቁሙት ያቀዱት መንግስት የሚያስፈጽመው የአምስት ዓመትየኢኮኖሚ እቅድን ይፋ አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለሃገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ መግለጫ አስታውቀዋል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለአገር ዉስጥ ጋዜጠኞች ረቡእ በሰጡት መግለጫ ከተቃዋሚዎች ጋር መንግስታቸዉ ስለሚደራደርበት መስፈርትና፣ የአሸባሪዎችን ጥቃት ስለመከላከል ገልጸዋል።
ከ3.4 ሚሊዮን አመታት በፊት የሰው ልጅ ከድንጋይ የተሰሩ ቁሳቁሶችን በኢትዮጵያ ይጠቀም እንደነበረ አንድ ባለሙያ አስታወቁ።
"ያ ቡድን ኦጋዴን ውስጥ በስፋት የሚንቀሣቀስ አይደለም፡፡ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ድምፁን አጥፍቶ ቆይቷል፡፡"
የሀሙሱ የዋሽንግተን ዲሲ የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ የመነጋገሪያ ነጥቦች
በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በደራሲያን ምስል የታተሙ ቴምብሮች ለስርጭት በቅተዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ