የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለአገር ዉስጥ ጋዜጠኞች ረቡእ በሰጡት መግለጫ ከተቃዋሚዎች ጋር መንግስታቸዉ ስለሚደራደርበት መስፈርትና፣ የአሸባሪዎችን ጥቃት ስለመከላከል ገልጸዋል።
ከ3.4 ሚሊዮን አመታት በፊት የሰው ልጅ ከድንጋይ የተሰሩ ቁሳቁሶችን በኢትዮጵያ ይጠቀም እንደነበረ አንድ ባለሙያ አስታወቁ።
"ያ ቡድን ኦጋዴን ውስጥ በስፋት የሚንቀሣቀስ አይደለም፡፡ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ድምፁን አጥፍቶ ቆይቷል፡፡"
በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በደራሲያን ምስል የታተሙ ቴምብሮች ለስርጭት በቅተዋል።
የሀሙሱ የዋሽንግተን ዲሲ የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ የመነጋገሪያ ነጥቦች
ወጣቶቹ ከሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን እና ከአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ጆኒ ካርሰን ጋር ጀምረው ከቀትር በኋላ ደግሞ በዋይት ሃውስ ከፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ጋር በዋይት ሐውስ ምስራቅ ክፍል ውይይት አድርገዋል።
የአፍሪካ የወደፊት የፖለቲካ፣ የንግድ፣ የምህበራዊ ተቋማት መሪ የሆኑ ወጣቶች እርስ በርስ ልምድ ይለዋወጣሉ፤ ከታላላቆቻቸውም ተሞክሮ ይካፈላሉ።
አፄ ኃይለሥላሴ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ከእሥር የተረፈው ብዙ ቤተሰባቸው ለሥደት ኑሮ ተዳርጓል፡፡ ለመሆኑ ንጉሳዊ ቤተሰቡ ዛሬ በየት ይገኛል?
ከህዝቡ ስድሳ ከመቶው የረቀቀውን ህገ መንግስት ይደግፋል።
ምስራቁንና ምዕራቡን የአህጉሪቱ ክፍሎች እያወኩ ያሉትን ከአል-ቃይዳ ጋር የተቆራኙ ቡድኖች በተጨማሪ ወታደራዊ ኃይል እንደሚፋለሙዋቸው ቃል ገብተዋል።
ጥቃቱ በምድራቸው የተፈፀመው የ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ አስተናጋጁ የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ በሶማሊያ የሚገኙትን አክራሪ አማፂያን በጦር ኃይል ለማስገበር ዝተዋል፡፡
በከፊል ራስ ገዝዋ የሶማሊያ ግዛት በፑንትላንድ ውጊያ ተቀስቅሷል። መንግሥቱ አካባቢውን በመበጥበጥ የሚወነጀሉትን እስላማዊ ኀይሎች ለማጥፋት ዘመቻውን እያፋፋመ ነው።
ተጨማሪ ይጫኑ