አፄ ኃይለሥላሴ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ከእሥር የተረፈው ብዙ ቤተሰባቸው ለሥደት ኑሮ ተዳርጓል፡፡ ለመሆኑ ንጉሳዊ ቤተሰቡ ዛሬ በየት ይገኛል?
ከህዝቡ ስድሳ ከመቶው የረቀቀውን ህገ መንግስት ይደግፋል።
ምስራቁንና ምዕራቡን የአህጉሪቱ ክፍሎች እያወኩ ያሉትን ከአል-ቃይዳ ጋር የተቆራኙ ቡድኖች በተጨማሪ ወታደራዊ ኃይል እንደሚፋለሙዋቸው ቃል ገብተዋል።
ጥቃቱ በምድራቸው የተፈፀመው የ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ አስተናጋጁ የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ በሶማሊያ የሚገኙትን አክራሪ አማፂያን በጦር ኃይል ለማስገበር ዝተዋል፡፡
በከፊል ራስ ገዝዋ የሶማሊያ ግዛት በፑንትላንድ ውጊያ ተቀስቅሷል። መንግሥቱ አካባቢውን በመበጥበጥ የሚወነጀሉትን እስላማዊ ኀይሎች ለማጥፋት ዘመቻውን እያፋፋመ ነው።
ጥሪው የቀረበው የሱዳኑ መሪ የICC አባል አገር የሆነችውን ቻድን ከጎበኙ በኋላ ነው።
ኤርትራ ይህንን ጥያቄዋን ያቀረበችው ከጅቡቲ ጋር ያላትን የድንበር ግጭት በውይይት ለመፍታት የጀመረችውን ጥረት ካወደሰ በኋላ ነው።
ሴቶች ቫይረሱ ካለበት ወንድ በሽታው እንዳይተላለፍባቸው የሚያስችላቸው ቅባት መሰል መድሃኒት በደቡብ አፍሪካ አጥኝዎች ይፋ ተደርጓል።
የዛሬ ሳምንት በሰላማዊ ዜጎች ላይ በዩጋንዳ መዲና ካምፓላ የደረሱት የቦምብ ጥቃቶች ጋር በተያያዘ በፖሊስ ተጠርጥረው ምርመራ ሲድረግባቸው የቆዩት ኢትዮጵያዊያን ተፈቱ።
እሁድለት በዩጋንዳ መዲና በደረሱት ፍንዳታዎች የተነሳ በተጠርጣሪነት ከተያዙት ስድስት ሰዎች መካከል አራቱ ኢትዮጵያዊ ናቸው ሲል የዩጋንዳው ኒው ቪዥን ጋዜጣ ዘግቧል።
የዩጋንዳ ፖሊስ ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተዘግቧል።
ሁለት ሺህ ወታደሮችን ወደ ሶማልያ ባስቸኳይ ለመላክ ተስማምተዋል።
በዩጋንዳ መዲና ካምፓላ በደረሱ ተከታታይ ፍንዳታዎች ከ70 በላይ ሰዎች ሲገደሉ ተመሳሳይ ቁጥር ያላቸው መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ።
ተጨማሪ ይጫኑ