የእንስሳት እና የዕጸዋት ቅሪት አካል ከደብረ ብርሃን አቅራቢያ በሚገኝ አካባቢ ማግኘታቸውን ኢትዮጳያውያን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል።
በአዲስ አበባ በስፋት የሚካሄዱ የግንባታ ስራዎች በርካታ ቤተሰቦችን ወደሌላ አካባቢ እያዛወሩ ነው።
በሶማሌ ክልል ከሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) አንጃ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት ፈርሟል።
አፍሪቃዊያን የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሃብታም ሃገሮችን ችሮታ መጠበቅ የለባቸውም
በእርሳስና በዘይት በሚስላቸው እውነት መሰል ስእሎች በዋሽንግተን ዲሲ በመታየት ላይ ናቸው። በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኢምባሲ የጥበብ ውድድር ከፍቷል።
የአፍሪካ መሬቶች በውጭ ሰዎችና ኩባንያዎች በሽያጭ ወይም በኪራይ ወይም በ"መሬት ቅርምት" መያዛቸው አስግቷል፡፡
ላለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ላይ የቆየው የማሌዢያ ኩባንያ ፔትሮናስ በኢትዮጵያ ስራውን አቁሞ ከሀገር እየወጣ ነው።
ያሬድ ከዩናይትድ ስቴትሷ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሂላሪ ክሊንተን ዕጅ ሽልማቱን ተቀበለ
የአንድ አገር ህዝብ በነጻነት ማሰብ፣ መናገር፣ መስማት፣ ሃሳብና መለዋወጥ ካልቻለና የፕሬስ ነጻ ከሌለ ዴሞክራሲ አይጸናም። የአንድ አገር ህዝብ በነጻነት ማሰብ፣ መናገር፣ መስማት፣ ሃሳብና መለዋወጥ ካልቻለና የፕሬስ
በኒውዮርክ መሰረታቸውን ያደረጉት የጋዜጠኛ መብት ተሟጋቹ CPJ እና የመብት ተከራካሪው ሒውማን ራይትስ ወች ለአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደና በተከተል ለሰብአዊ መብት ጠበቃው ዮሴፍ ሙሉጌታ ሽልማት ሰጥተዋል።
የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ መሪ ብርቱካን ሚደቅሳ በእስር ቤት ለብቻቸው የቆዩበት ጊዜ ከባድ እንደነበረ ገልጸዋል።
አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ
የአሜሪካ ድምጽ ለምን በዩናይትድ ስቴይትስ እንዳይሰማ በህግ ተከለከለ? የኢትዮጵያ መንግስት ሬድዮውን ሲያፍን የሚሰጠው አስተያየት ከአገሪቱ ህገ-መንግስት አንጻር እንዴት ይታያል?
ተጨማሪ ይጫኑ