በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ረቡዕ 15 ጥር 2020

ዴሞክራሲ በተግባር

አዲስ አበባ

ዴስቲኒ ኢትዮጵያ በተላበልው መርሃ ግብር የተሳተፉት 14 የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትና ሌሎች ማህበረሰብ መካከል ወ/ሮ ፍሬዓለም ሽባባው አንዷ ናቸው።

ወ/ሮ ፍሬዓለም ለልጆች የምግብ መብት ተሟጋች ናቸው። መሟገት ብቻ አይደለም ምግብ ለማግኘት የማይችሉ አያሌ ህፃናትን በመመገብ እንዲማሩ ያማስቻል የማኅበረሰብ ጀግና ናቸው።

በዚህም በሰፊው የሚያወቁ በመሆናቸው የዴስቲኒ ኢትዮጵያ መርሃ ግብር መሪዎች በሚስጢር ከመረመሯቸው 50 ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ አድርጓቸዋል። መለስካቸው አምሃ አመጋግራቸው ነበር።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዴሞክራሲ በተግባር
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:35 0:00


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች አገልግሎት ሱዳን ያሉትን 900,000 የሚሆኑትን ስደተኞች ለመርዳት የ$447 ሚልዮን ዶላር እርዳታ ለማግኘት ጥሪ አቅርቧል።

የተባበሩት መንግሥታት የሰደተኞች አገልግሎት ስደተኞቹን ለማስጠለል፣ ለጤና ጥበቃና ምግብን እንዲሁም ለመኖር የሚያስፈልጉ ነገሮችን ሁሉ ለማቅረብ ከ30 በላይ ከሚሆኑ አጋሮች ጋር በመተባበር እየሰራ ነው።

አብዛኞቹ ሰደተኞች ከደቡብ ሱዳን ሲሆኑ ግጭትንና ክትትልን ሸሽተው ከሌሎች ዘጠኝ ሃገሮች የሄዱም እንደሚገኛባቸው አገልግሎቱ ገልጿል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG