በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ሐሙስ 12 መስከረም 2019

Calendar
መስከረም 2019
ሰኞ ማክሰ ረቡዕ ሐሙስ ዓርብ ቅዳሜ እሑድ
26 27 28 29 30 31 1
2 3 4 5 6 7 8
9 10 11 12 13 14 15
16 17 18 19 20 21 22
23 24 25 26 27 28 29
30 1 2 3 4 5 6
ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

የተሻለ እንጂ የከፋ ዘማን ተመልሶ እንዳይመጣ እውነተኛ ሽግግር ለልጆቻችን ማረጋገጥ ይኖርብናል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናገሩ፡፡

ዛሬ የተጀመረውን አዲስ ዓመት የመፈፀም ዓመት ሲሉ የገለፁት ጠ/ሚኒስትሩ ሀገራችንን ወደተሻለ እድል የምናሸጋግርበት ወሳኝ ዓመት ነው ሲሉም አክለዋል፡፡ በአቀድነው መሰረት የምናካሂደው ምርጫም የሀገራችንን የዴሞክራሲ ታሪክ ወደ ማይወርድበት ከፍታ ያደርሰዋል ብለዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የአዲስ ዓመት መልዕክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00


የሙጋቤ አስከሬን ሃራሬ ገባ

ባለፈው ሳምንት ህክምና ላይ በነበሩበት በሲንጋፖር ሆስፒታል ያረፉት የቀደሞ የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ አስከሬን ዛሬ ሃራሬ ገብቷል።

ለሰላሳ ሰባት ዓመታት ዚምባቡዌን የገዟት ሙጋቤ ያረፉት በዘጠና አምስት ዓመታቸው ሲሆን ቅዳሜ ሃራሬ ላይ በመንግሥትዊ ደረጃ በተሰናዳ ግዙፍ ሥነ ስርዓት ስንብት ይደረግና ዕሁድ ቀብራቸው ይፈፀማል ተብሎ ይጠበቃል።

የሮበርት ሙጋቤን አስከሬን ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በሺዎች የተቆጠሩ ለቀስተኞች በሃዘን አቀባበል እድርገዋል።

የአሁኑ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ እስከ ቀብሩ ዕለት ድረስ ብሄራዊ የሃዘን ወቅት የሚዘልቅ ማወጃቸው ይታወሳል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG