በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ማክሰኞ 10 መስከረም 2019

Calendar
መስከረም 2019
ሰኞ ማክሰ ረቡዕ ሐሙስ ዓርብ ቅዳሜ እሑድ
26 27 28 29 30 31 1
2 3 4 5 6 7 8
9 10 11 12 13 14 15
16 17 18 19 20 21 22
23 24 25 26 27 28 29
30 1 2 3 4 5 6

የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ከመስከረም 9 - 22/2012 ዓ.ም የሚቆይ የዕርቅ ሳምንት አወጁ።

የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት እንደገለፁት ከማኅበራዊ እስከ ፖለቲካዊ ባሉ ጉዳዮች አለመግባባት ወስጥ የገቡ ዜጎች ይቅር እንዲባባሉ ጥሪ አቅርበዋል።

የኢሬቻ በዓልን በተመለከተ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በመስከረም 24/2012 ዓ.ም፤ የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በመስከረም 25/2012 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት የዕርቅ ሳምንት ዕወጃ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00


በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ሬነር

ዜጎቿ የሚፈልጓትን ሀገር ለመገንባት ቁልፉ ያለው እየተወሰዱ ባሉ የማሻሽያ ዕርምጃዎች ላይ መሆኑን ከመቼውም ጊዜ በላይ አምናለሁ ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ሬነር አስታወቁ፡፡

የኢትዮጵያን የማሻሻያ ዕርምጃዎች ከመተግባር አንፃር በተጠናቀቀው ዓመት በተገኙ ስኬቶች በቀጠሉ እድገቶች መነቃቃታቸውንም አምባሳደሩ ዛሬ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ገልፀዋል፡፡

ለውጡን ከመተግባር አንፃር እየታዩ ያሉ ችግሮች የሚጠበቁ መሆናቸውንም ነው አምባሳደሩ የጠቁሙት፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ሬነር የአዲስ ዓመት መልዕክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG