በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጥያቄዎች

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን፣ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ተሿሚዎች

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የአገሪቱ ሕግ ሆኖ የጸደቀውን የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮምሽን አዋጅ ጨምሮ በተለይ በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል ከድንበር ጋር ተያይዘው በተነሱትና በሥፋትም እያከራከሩ ባሉ ሕግ-ነክ ጭብጦች ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የአገሪቱ ሕግ ሆኖ የጸደቀውን የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮምሽን አዋጅ ጨምሮ በተለይ በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል ከድንበር ጋር ተያይዘው በተነሱትና በሥፋትም እያከራከሩ ባሉ ሕግ-ነክ ጭብጦች ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።

የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ አሉላ ከበደ ነው። ባለፈው ሳምንት ምጥን የመንደርደሪያ ዝግጅታችን የተዋወቁት ሁለት የሕግ ምሁራን ለክርክሩ ተመልሰዋል። እንግዶቹ ራሳቸውን በሚያስተዋውቁበት ይጀምራል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጥያቄዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:56 0:00

አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ

የህግ አማካሪም ሆነ ጠበቃ ማግኘት እንዳልቻሉ የተናገሩት ባሕር ዳር ላይ በሕግ ሥር የሚገኙት የቀድሞ ባለሥጣን አቶ በረከት ስምዖን መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠይቀዋል።

የህግ አማካሪም ሆነ ጠበቃ ማግኘት እንዳልቻሉ የተናገሩት ባሕር ዳር ላይ በሕግ ሥር የሚገኙት የቀድሞ ባለሥጣን አቶ በረከት ስምዖን መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠይቀዋል።

"ጉዳዬ እየታየ ያለው ሥልጣን ባለው አካል አይደለም፤ መጠየቅ ያለብኝም በወንጀል ህጉ እንጅ በፀረ ሙስና አዋጅ ሊሆን አይገባም" ሲሉ አቤቱታ አሰምተዋል አቶ በረከት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የእነ አቶ በረከት ስምዖን የፍርድ ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG