በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ

የህግ አማካሪም ሆነ ጠበቃ ማግኘት እንዳልቻሉ የተናገሩት ባሕር ዳር ላይ በሕግ ሥር የሚገኙት የቀድሞ ባለሥጣን አቶ በረከት ስምዖን መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠይቀዋል።

የህግ አማካሪም ሆነ ጠበቃ ማግኘት እንዳልቻሉ የተናገሩት ባሕር ዳር ላይ በሕግ ሥር የሚገኙት የቀድሞ ባለሥጣን አቶ በረከት ስምዖን መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠይቀዋል።

"ጉዳዬ እየታየ ያለው ሥልጣን ባለው አካል አይደለም፤ መጠየቅ ያለብኝም በወንጀል ህጉ እንጅ በፀረ ሙስና አዋጅ ሊሆን አይገባም" ሲሉ አቤቱታ አሰምተዋል አቶ በረከት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የእነ አቶ በረከት ስምዖን የፍርድ ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00

የድሬዳዋ ፍ/ቤት

ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ላይ የእግዚአብሔር አብ ቤተክርስትያን ታቦት ሲገባ በምዕመናን ላይ የተፈፀመውን ትንኮሳ ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ ከታሰሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጠርጣሪዎች መካከል 86ቱ ትናትናና ዛሬ አመሻሽ ላይ ክሰቸው ተቋርጦ ተለቀዋል፡፡

ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ላይ የእግዚአብሔር አብ ቤተክርስትያን ታቦት ሲገባ በምዕመናን ላይ የተፈፀመውን ትንኮሳ ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ ከታሰሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጠርጣሪዎች መካከል 86ቱ ትናትናና ዛሬ አመሻሽ ላይ ክሰቸው ተቋርጦ ተለቀዋል፡፡

የፌደራል ዐቃቤ ህግ ወደ ፊትም ፋይላቸው እየተጣራ ተጨማሪ ተጠርጣሪዎች ሊለቀቁ ይችላሉ ብሏል፡፡ከተፈቱት መካከል የአስተዳደሩ ቦክስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ኤፍሬም ነጋሽ የሚገኝበት ሲሆን በልዩ ልዩ ኃላፊነት ላይ የነበሩ አምስት የአዴፓ አመራሮች መካከልም ሁለቱም ተለቀዋል ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በድሬዳዋ ታስረው ከነበሩ 86ቱ ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:18 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG