በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የሩሲያ ስቬርድሎቭስክ አውራጃ የወጣቶች የእግር ኳስ ቡድን ከኤርትራ የወጣቶች ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ጋር ዛሬ (ሐሙስ) በአሥመራ ስታዲየም የወዳጅነት ግጥምያ አካሂዷል።

በዚህ የኤርትራ ወጣቶች ብሔራዊ ቡድን 4 ለ 1 ያሸነፈበትን የወዳጅነት ግጥሚያ የኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣኖች፣ ኤርትራ የሚገኙ የሌሎች ሃገሮች አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች እንዲሁም የአሥመራ ከተማ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች በአሥመራ ስታድየም ተገኝተው ተመልክተውታል።

russia eritrea friendly match in asmara
russia eritrea friendly match in asmara

በሌለ በኩል በስርድሎቭስኪ አውራጃ ምክትል አስተዳዳሪ ሚስተር ሰርጌ ቢዶንኮ የተመራው የሩሲያ መንግሥት የልዑካን ቡድን ዛሬ ረፋድ ላይ ከኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ዑስማን ሳልሕ ጋር ተገናኝተው በኢንቨስትመንና ንግድ፣ በጤና፣ በኢነርጂ፣ በውኃና የመድኃኒት አቅርቦት እንዲሁም በስፖርት መስች በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሩሲያ ልዑካን በአሥመራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:39 0:00

ረቂቅ የፀረ - ሽብር ዐዋጁ ጉዳይ

የቀድሞውን ህግ የሚያሻሽል ብቻ ሳይሆን ፈፅሞ የሚሽር ነው ሲሉ የአርቃቂው ግብረ ኃይል ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡

ረቂቅ የፀረ - ሽብር ዐዋጁ የቀድሞውን ህግ የሚያሻሽል ብቻ ሳይሆን ፈፅሞ የሚሽር ነው ሲሉ የአርቃቂው ግብረ ኃይል ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡

ግብረ ኃይሉ ባዘጋጀው ረቂቅ ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል፡፡ ረቂቅ ዐዋጁ ወደ ዐቃቤ ህግ እንደሚመራም አስታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ረቂቅ የፀረ - ሽብር ዐዋጁ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG