በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ቤተልሄም አበራ ግሮነበርግ

"በዓለም ዙሪያ ሴቶችን ያቀፉ ሀገሮች በዕድገት ቅልጥፍና ለመቆናጠጥ የተሻለ ዕድል እንዳላቸው በምርምር ወይንም በጥናትም ተገጋግጧል፡፡" ቤተልሄም አበራ ግሮነበርግ

ቤተልሄም አበራ ግሮነበርግ ትባላለች። የባሕልና ማኅበረሠብ ፕሮግራማችን የሰዓቱ እንግዳ። ባቋቋመችው የበጎ አድራጎት ድርጅት አማካኝነት ለማሕበረሰባቸው እያበረከትች ባለችው አስተዋጾዖ ነው 'State of the Union' በመባል የሚታወቀውን ይህን የዩናይትድ ስቴትስ ዓመታዊ ፕሬዚዳንታዊ ንግግር ለመከታተል ወደ ምክር ቤቱ ከተጋብዙ እንግዶች ውስጥ ናት።

በዚሁም መነሻ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ተወያይተናል።

የዩናይትድ ስቴትስ ዓመታዊ ፕሬዚዳንታዊ ንግግር ታዳሚዋ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:19 0:00

ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ የቀድሞ ታጣቂዎች አቀባበል ለማድረግ የተቋቋመው ኮሚቴ በምዕራብ ወለጋ ዞን መነ ሲቡ ወረዳ እየተቀበለ ማስተናገድ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ለቀድሞዎቹ ታጣቂዎች አቀባበል ከተደረገ በኋላ አጠቃላይ ሰላም ማስፈን ላይ እንደሚሠራ ኮሚቴው ገልጿል።

ኮሚቴው የኦነግ ምዕራብ ዞን አዛዥን ለማግኘት ጥረት እያደረገ መሆኑን አመልክቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦነግ አቀባበል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG