በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በቦረና ዞን ሚኦ ወረዳ እዲ ሎላ በሙሽሮች ላይ ተኩሰው አምስት ሰዎች የገደሉ የመከላከያ ኃይል አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ።

በቦረና ዞን ሚኦ ወረዳ እዲ ሎላ በሙሽሮች ላይ ተኩሰው አምስት ሰዎች የገደሉ የመከላከያ ኃይል አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ።

የወረዳው ኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሶራ ገልገሎ የሟች ቤተሰቦች የደም ካሳ እንዲያገኙ የወረዳው አስተዳደር እየሰራ መሆኑን ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በቦረና አምስት ሰዎችን የገደሉ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:38 0:00

ዶ/ር ዘመንፈስ ገ/እግዚአብሔር፣ አቶ ካሣሁን ጎፌ፣ ሚስተር ክላውዲዮ አቺኦሊ

በኢትዮጵያ ከተሞች ያለውን ስር የሰደደ የቤት ችግር ለመቅረፍ መንግሥት 7 አይነት አማራጮችን እንደሚከተል የቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ አስታወቁ።

በኢትዮጵያ ከተሞች ያለውን ስር የሰደደ የቤት ችግር ለመቅረፍ መንግሥት 7 አይነት አማራጮችን እንደሚከተል የቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ አስታወቁ።

የከተማ ቤቶች በኢትዮጵያ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶችና የወደፊት አቅጣጫዎች በሚል ርዕስ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ተቋም አጥኚ የሆኑት ዶክተር ዘመንፈስ ገብረእግዚአብሔር ጥናታዊ ፅሑፍ አቅርበዋል።

በጥናታዊ ፅሑፉ ላይ እንደተመለከተው የቤቶች ልማት ውዝፍ ችግሮች ያሉበት እና በየአመቱ አዳዲስ ፍላጎቶች የሚፈጠሩበት፣ ሆኖም በዚህ ልክ የቤቶች አቅርቦት የሌለበት ነው ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ ከተሞች የቤት ችግር ለመቅረፍ የመንግሥት አማራጮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:13 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG