የተባበሩት መንግሥታት የወንጀልና የሱስ አምጭ ዕፆች መከላከያ ጽ/ቤት በኤርትራ ጉባዔ እካሄደ ነው፡፡
የተባበሩት መንግሥታት የወንጀልና የሱስ አምጭ ዕፆች መከላከያ ጽ/ቤት ከኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢጋድና ኢንተርፖል ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ላይ ያተኮረው የሦስት ቀናት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ፓርላማ ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ላይ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ግምገማቸውን ለቪኦኤ አካፍለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ፓርላማ ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ “በሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና በሙስና ተጠርጥረው የሚፈለጉ ግለሰቦችንና ትጥቅ በመፍታት ጉዳይ ላይ ውዝግብ ውስጥ የገቡ የፖለቲካ ድርጅቶችን አስመልክቶ ጠንከር ያለ መልዕክት የተላለፈበት ነው” ሲሉ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ግምገማቸውን ለቪኦኤ አካፍለዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።