በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ብልፅግና ፓርቲ ህብረ - ብሄራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ዕድል እንደሚሰጥ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ።

የፓርቲዎች ውኅደት በህገ መንግሥቱ የተቀመጠውን አንድ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማኅበረሰብ ለመገንባት እንደሚያስችል የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ አስታውቀዋል።

የፓርቲዎች ውኅደትና ብልፅግና ፓርቲ “አሃዳዊነትና ያመጣል” እየተባለ የሚቀረበውን ክስ መሰረተ ቢስ ሲሉ አስተባብለዋል።

የፓርቲው አመራሮች በብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም፣ በህገ ደንብና መመሪያ ዙሪያ ዛሬ በሃዋሳ ከተማ በፓርቲው ፅ/ቤት ውይይት ጀምረዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ብልፅግና ፓርቲ ህብረ - ብሄራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ዕድል ይሰጣል"- አቶ ርስቱ ይርዳው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00


አቶ ዳውድ ኢብሳ

ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ “ከመቼውም ጊዜ በላይ የተወሳሰበ ነው” ያለው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አጠቃላይ የሃገራዊ ንግግር መድረክ እንዲጠራ ጠይቋል።

አቶ ዳውድ ኢብሳ
አቶ ዳውድ ኢብሳ


ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታከመቼውም ጊዜ በላይ የተወሳሰበ ነው” ያለው የኦሮሞ ነት ግንባር (ኦነግ) አጠቃላይ ገራዊ ንግግር መድረክ እንዲጠራ ጠይቋል።

ግንባሩ ህዳር 16/2012.. ባወጣው መግለጫ ችግሩን ይበልጥ በማስፋፋት ወደ ህዝቦች ግጭት ለመቀየር ሲሞክር እየታየ ነው ብሏል።

የግንባሩ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቪኦኤ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:39:29 0:00ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG