በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ

የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ መግባታቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባወጣው ዘገባ መሰረት የአቶ ለማ የአሜሪካ ጉዞ ዓላማ በሁለቱ ሃገሮች መካከል ባለው የመከላከያ ትብብር ላይ ለመነጋገር ነው።

የአቶ ለማ መገርሳን የዩናይትድ ስቴትስ ቆይታ አስመልክቶ ዘርዘር ያሉ መረጃዎችን ለማግኘት ና እራሳቸውንም አግኝተን ለማነጋገር እየጣርን ነን።

ተጨማሪ ባገኘን ጊዜ ይዘን እንመለሳለን።

አቶ ታደሰ ጨፎ፣ ፕረዚደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ

በህዝብ ተወካዮች አፈ ጉባዔ የሚመራዉ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ቡድን ከባለፈው ሳምንት አጋማሽ እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ በኡጋንዳ ጉብኝት አድርጓል።

በአፈ ጉባዔው አቶ ታደሰ ጨፎ የሚመራው ልዑክ የኡጋንዳ ህዝብ ተወካዮች አፈ ጉባዔ እንዲሁም ከሀገሩ ፕረዚደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን አግኝቶ አነጋግሮአል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን በኡጋንዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:02 0:00


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG