በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ቅዳሜ 9 ህዳር 2019

Calendar
ህዳር 2019
ሰኞ ማክሰ ረቡዕ ሐሙስ ዓርብ ቅዳሜ እሑድ
28 29 30 31 1 2 3
4 5 6 7 8 9 10
11 12 13 14 15 16 17
18 19 20 21 22 23 24
25 26 27 28 29 30 1
ማብራሪያውን የሰጡት፣ ከግራ ወደ ቀኝ የውሃ ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ በዮናይት ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ናቸው።

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ልዑኮቻቸው ከዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትርና ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም. ተገናኝተዋል። ይሄንን አስመልክቶ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተሰጠውን ማብራሪያ ተከታታይ ክፍሎች እናቀርብላችኋለን። በዕለቱ ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶችም ተካተዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው የሰጡት ማብራሪያ እና የቪኦኤው ሰለሞን አባተ ያሰናዳው መቅድም ከስር ይገኛል

በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ -ክፍል 1
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:57 0:00

የውሃ ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ የሰጡት ማብራሪያ

በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ክፍል 2
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

ማብራሪያው በተከናወነበት ወቅት የተጠየቁ ጥያቄዎች እና የተሰጡ መልሶች በከፊል።

በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተደረገ ጥያቄ እና መልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:35:31 0:00

ጎጆ - ሻፌታ

ሲዳማን ክልላዊ አስተዳደር ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው ህዝበ ውሳኔ የፊታችን ህዳር 10 ይካሄዳል፡፡

በኢትዮጵያ ክልል ለመሆን መስፈርቱ ምንድን ነው ሲዳማ ክልል መሆንዋ ሳይታለም የተፈታ ነውና በዚህ ምክንያት ህገ መንግሥቱ መሻሻል ይኖርበታል?

ከሌሎች የደቡብ ብሄር ብሄረሰብና ህዝቦች ዞኖችስ ጋር የሚኖራት ግንኙነት እንዴት ይሆን የሀዋሳ ከተማስ ዕጣ ፋንታ? የሚሉና ሌሎች በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡

ጥያቄዎችን በአ/አ ዩኒቨርስቲ የመካነ ልማት ጥናት ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሽፈራው ሙለታ መልስ ይሰጣሉ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ዙሪያ ለጥያቄዎ መልስ - ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:13 0:00
በሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ዙሪያ ለጥያቄዎ መልስ - ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:24:51 0:00ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG