በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በድሬዳዋ ለጥቂት ቀናት ተገኝቶ የነበረው ሠላም ካለፈው እሁድ ጀምሮ ደፍርሷል።

በድሬዳዋ እሁድ ዕለት በጫኝና አውራጆች ፀብ የተነሳ፣ አንድ ግለሰብ ቦምብ ወርውሮ በነዋሪዎች ላይ የአካል ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በተከታዮቹ ቀናትም ከተማዋ ሠላም ርቋት ቆይታለች።

የችግሮቹ ገፅታ ምን ይመስላል? የደረሰው ጉዳት ምን ይመስላል? መፍትሔውስ ምንድን ነው? የሚሉትን አዲስ ቸኮል በዘገባው ዳስሷቸዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የድሬዳዋ ሠላም
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:59 0:00


በየዩኒቨርስቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችን መንግሥት ለማስቆም አፉጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ፡፡

በሀገሪቱ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ግጭት እያስነሱ ያሉት ተመሳስስለው የሚገቡ አካላት መሆናቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እነዚህ አካላት ግን እነማን እንደሆኑ ወይም በማን እንደሚሰማሩ አልጠቀሰም፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባወጧቸው መግለጫዎች በየዩኒቨርስቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችን መንግሥት ለማስቆም አፉጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በየዩኒቨርስቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG