በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ሰኞ 7 ጥቅምት 2019

Calendar
ጥቅምት 2019
ሰኞ ማክሰ ረቡዕ ሐሙስ ዓርብ ቅዳሜ እሑድ
30 1 2 3 4 5 6
7 8 9 10 11 12 13
14 15 16 17 18 19 20
21 22 23 24 25 26 27
28 29 30 31 1 2 3

የፓርላማ ውሎ

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

በዚህ ዓመት የሚደረገው ምርጫ ባለፉት ምርጫዎች የታዩት ጉድለቶችን የሚያርም ለማድረግ መንግሥት ቁርጠኛነት እንዳለው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አስታወቁ።

ሂደቱን ለማሰናከል የሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራትን ደግሞ፤ በህግና በሥነ ስርዓት እንደሚያስተካክሉ ገለፁ።

በምጣኔ ኃብት መስኩም በቅርቡ ይፋ የተደረገው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ተግባራዊ እንደሚደረግ አመለከቱ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፓርላማ ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ እስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደሃገራቸው መመለስን ጉዳይ አስመልክቶ ከቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር ያደረጉት ውይይት የለም ሲሉ የፅህፈት ቤታቸውን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጡ።

የእስራኤሉን ጠቅላይ ሚኒስትር በዋቢነት የጠቀሰው 'The Times Of Israel' /ዘ ታይምስ ኦፍ ኢስራኤል/ “የኢትዮጵያው መሪ ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደሃገራቸው በመመለሱ ሂደት ዕገዛ ለማድረግ ተስማምተዋል” ሲል ነው ሰሞኑን የዘገበው።

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፅህፈት ቤት ምንጮች እንዳሉት ግን የስደተኞችን ወደሃገራቸው የመመለስ ጉዳይ እንዲያውም በሁለቱ መሪዎች ውይይት አልተነሳም ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠ/ሚ ፅ/ቤት እስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:04 0:00


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG