በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ኡምናሀጅር

በሰቲት ሑመራ ከተማ በአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ የተቃውሞ ሠልፍ ተካሂዷል።

በሰቲት ሑመራ ከተማ በአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ የተቃውሞ ሠልፍ ተካሂዷል።

ሰልፉ የተካሄደው በኢትዮጵያ ሁመራና በኤርትራ ኦምሓጀር መካከል ያለው መተላለፊያ ትናንት ሲከፈት ነው።

በጉዳዩ ላይ የአማራ ክልል መንግሥት ዝርዝር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥቧል።

በሌላ በኩል ደግሞ የጉምሩክና የቁጥጥር ሥርዓት ለማስያዝ በሚል ተዘግቶ የነበረውን የዛላምበሣ - ሰርሓ የድንበር መተላለፊያን ለመክፈት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ ተቃውሞ ስልፍ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ/ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሦስት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቋል።

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ/ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሦስት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቋል።

ኮሚቴው ከስብሰባው በኋላ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ከአደጋ ለመታደግ የሁሉም ህዝብ ትግልና ጥረት ያስፈልጋል ብልዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ህወሓት ስብሰባውን አጠናቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG