በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

"መንታ መንገድ" የመድረክ ቲያትር - ተክሌ ደስታ

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ ተከልክለው የቆዩ የጥበብ ሥራዎችም ለመድረክ መንገድ መክፈቱ እየታየ ነው፡፡

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ ተከልክለው የቆዩ የጥበብ ሥራዎችም ለመድረክ መንገድ መክፈቱ እየታየ ነው፡፡ ፈጠራዎች እንደሚበረታቱ፣ የበለጡ ሥራዎችም እንደሚሰሩ ባለሞያዎች ተስፋቸውን ገልፀዋል፡፡

"መንታ መንገድ" የመድረክ ቲያትር
"መንታ መንገድ" የመድረክ ቲያትር

አንጋፋው አርቲስት ተክሌ ደስታ ከገዛ ሀገሩ እንዲባረር ምክንያት የሆነው “መንታ መንገድ” የተሰኘ የመድረክ ሥራ ሰሞኑን በብሄራዊ ቲያትር የፊታችን ጥር 5/2011 ዓ.ም ለዕይታ እንደሚበቃ እየተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"መንታ መንገድ" የመድረክ ቲያትር ለዕይታ ሊበቃ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:08 0:00

በወላይታና በሲዳማ ብሄር መካከል እርቀ ሰላም የማውረድ እንቅስቃሴ ቀጥሏል፡፡

በወላይታና በሲዳማ ብሄር መካከል እርቀ ሰላም የማውረድ እንቅስቃሴ ቀጥሏል፡፡

ትናንት የወላይታ አገር ሸማግሌዎች በግጭቱ የተጎዱ የሲዳማ ተወላጆችን ሃዋሳ መጥተው በባህላዊ ሥርዓት ያፅናኑ ሲሆን የሲዳማ ሸማግሌዎችም ወላይታ ሶዶ በመሄድ ጠይቀዋል፡፡

በቀጣይም እርቀ ሰላም የማውረድና የይቅርታ ሥርዓት ከህዝብና ከወጣቶች ጋርም ይፈፀማል ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በወላይታና በሲዳማ መካከል እርቀ ሰላም የማውረድ እንቅስቃሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:09 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG