በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ቪዢን ኢትዮጵያ

ራዕይ ለኢትዮጵያ ወይም ቪዥን ኢትዮጵያ የሚባለው የኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ምሁራን ስብስብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲያካሂድ የመጀመሪያ የሆነውን ስብሰባውን ባለፈው ወር አዲስ አበባ ላይ አካሂዷል።

ራዕይ ለኢትዮጵያ ወይም ቪዥን ኢትዮጵያ የሚባለው የኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ምሁራን ስብስብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲያካሂድ የመጀመሪያ የሆነውን ስብሰባውን ባለፈው ወር አዲስ አበባ ላይ አካሂዷል።

የጉባዔያቸው አካሄድ “አስደስቶናልም፤ ያስከፉንም ሁኔታዎች አሉ” ብለዋል ሊቀመንበሩ የሃርፐር ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው።

ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ያደረጉትን የጉባዔያቸውን ሁኔታ የገመገሙበትን ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ራዕይ ለኢትዮጵያ በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:24:20 0:00

አዲግራት ዩኒቨርስቲ

አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያና ኤርትራ የተጀመረ የሰላም ሂደት ዘላቂ ለማድረግ ሊፈፀሙ የሚገቡ ሥራዎችን አስመልከቶ የውይይት መድረክ ከትናንት በስተያ፤ ረቡዕ አካሂዷል።

አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያና ኤርትራ የተጀመረ የሰላም ሂደት ዘላቂ ለማድረግ ሊፈፀሙ የሚገቡ ሥራዎችን አስመልከቶ የውይይት መድረክ ከትናንት በስተያ፤ ረቡዕ አካሂዷል።

በውይይቱ ፖለቲከኞች ምሁራን ከህዝብ ደግሞ ኤርትራዊያንና ኢትዮጵያዊያን ተሣታፊ ሆነዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG