በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ፎቶ ፋይል

ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ ሆቴል ላይ ሰሞኑን አል-ሸባብ ያደረሰውን ጥቃት የተቃወሙ ሶማሊያዊያን ዛሬ ኢስትሌ ቀበሌ ውስጥ ሰልፍ ወጥተዋል።

ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ ሆቴል ላይ ሰሞኑን አል-ሸባብ ያደረሰውን ጥቃት የተቃወሙ ሶማሊያዊያን ዛሬ ኢስትሌ ቀበሌ ውስጥ ሰልፍ ወጥተዋል።

ለኬንያ ሕዝብና መንግሥት ያላቸውን ድጋፍ ከገለፁት የኢስትሌ ሶማሊያዊያን የበዙት እዚያ የሚኖሩት በስደት ነው። በማክሰኞው ጥቃት ሃያ አንድ ሰው መገደሉ ተዘግቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በናይሮቢ አል-ሸባብ ያደረሰውን ጥቃት የተቃወሙ ሶማሊያዊያን ሰልፍ ወጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:50 0:00

ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ

ክርስቶት የመዐቱን ውሃ ለምህረት እንደለወጠው ሁሉ እኛም የክፋት ማስታወሻዎች የሆኑ ተቋማትን ወደ በረከትነት መቀየር አለብን ሲሉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡

ክርስቶት የመዐቱን ውሃ ለምህረት እንደለወጠው ሁሉ እኛም የክፋት ማስታወሻዎች የሆኑ ተቋማትን ወደ በረከትነት መቀየር አለብን ሲሉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡ በለውጡ ሂደት የሚያጋጥሙ ፈተናዎቻችንን በድል የማለፋችን ጉዳይ ርግጥ ነው ሲሉም ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስተድተዋል፡፡

ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ነው ይሄንን ይስታወቁት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የጥምቀት በዓል መልዕክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:01 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG