በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የአልጄሪያ መንግሥት በተለይ ከሰሃራ በታች ከሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ማባረሩን እንዲያቆም የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ ጥሪ አስተላልፏል።

የአልጄሪያ መንግሥት በተለይ ከሰሃራ በታች ከሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ማባረሩን እንዲያቆም የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ ጥሪ አስተላልፏል።

በአልጄሪያ መንግሥት እየተወሰደ ያለውን እርምጃም፣ የዓለምቀፉን የሰብዓዊ መብቶች ሕጎች የጣሰ ነው ሲል አውግዟል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ተመድ የአፍሪካ ፍልሰተኞችን በተመለከተ ለአልጄሪያን መንግሥት ጥሪ አስተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

ፓራጓይ ኢየሩሣሌም ላይ ዛሬ አዲስ ኤምባሲ ከፈተች።

ፓራጓይ ኢየሩሣሌም ላይ ዛሬ አዲስ ኤምባሲ ከፈተች።

ባለፈው ሣምንት እጅግ የከበደ ዓለምአቀፍ የፖለቲካ ውጥረት ከፈጠረው የዩናይትድ ስቴትስ እርምጃ ወዲህ ፓራጓይ ኢየሩሣሌም ላይ ኤምባሲ የከፈተች ጓቴማላን ተከትላ ሦስተኛ ሃገር ሆናለች።

የፓራጓይ ፕሬዚዳንት ኦራሲዮ ካርቴስ በመክፈቻው ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ኤምባሲያቸውን ከቴል አቪቭ ወደ ኢየሩሣሌም ማዛወራቸውን “ታሪካዊ” ብለው የጠሩት ሲሆን እርምጃው በፓራጓይና በእሥራኤል መካከል ያለውን ግንኙነት ያጠናክረዋል። ብለዋል።

የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ የፓራጓይን ውሣኔ አድንቀዋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG