በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በቅዱስ ራማዳን ወር የሚከናወነው የፆም ሥርዓት አላህን ለመፍራት እንደሚያግዝ አዲስ አበባ የሚገኙ የእሥልምና መምህር በቪኦኤ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።

በቅዱስ ራማዳን ወር የሚከናወነው የፆም ሥርዓት አላህን ለመፍራት እንደሚያግዝ አዲስ አበባ የሚገኙ የእሥልምና መምህር በቪኦኤ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።

ይህ የፆም ወቅት ምዕመናን ስለተቸገሩና ስለተራቡም እንዲያስቡ እንደሚረዳቸው፣ ወንድሞችንና እህቶችን እንዲያግዙ፣ ዘካ እንዲያደርጉም ዕድል እንደሚሰጣቸው ኡስታዝ ሞሐመድ ሙስጠፋ አመልክተዋል።

መምህሩ ለወጣቶችና ለሴቶች፤ ለመላ ምዕመናንና ክርስትያኖችን ጨምሮ ለሌሎች እምነቶች ተከታዮችም መልዕክቶች አሏቸው፤ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

... እኔን ትፈሩኝ ዘንድ...
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:08 0:00

ፎቶ ፋይል፡- ጂና ሃስፐል

የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ተቋም - ሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ በፕሬዚዳንት ትረምፕ የታጩት ጂና ሃስፐል ሹመት ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ድምፅ ሊቀርብ ነው።

ዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ተቋም - ሲአይኤ ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ በፕሬዚዳንት ትረምፕ የታጩት ጂና ሃስፐል ሹመት ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ድምፅ ሊቀርብ ነው።

የሃስፐልን ሹመትና ታሪካቸውን እየመረመረ የቆየው የምክር ቤቱ ቡድን 10 ለ 5 በሆነ ድምፅ የሹመቱን ሃሣብ ዛሬ ተቀብሎ አሳልፏቸዋል።

አሃሁን የሲአይኤ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ሆነው እያገለገሉ ያሉትን ጂና ሃስፐልን ሹመት በምክር ቤቱ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይደግፋሉ ከተባሉት ሪፐብሊካን እንደራሴዎች ጋር ቢያንስ አምስት ዴሞክራቶች ሳይቀላቀሉ እንደማይቀር ተሰምቷል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG