በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን - በአዲስ አበባ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሺነር ሰብዓዊ መብቶች የልማት እና የሰላም መሰረቶች ናቸው አሉ፡፡

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሺነር ሰብዓዊ መብቶች የልማት እና የሰላም መሰረቶች ናቸው አሉ፡፡

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማኅመት በበኩላቸው የዘረኝነት የባዕድ ጠሌነትና የገናን ብሄርተኝነት ከፍ ማለት ለዓለም ሰላም ብቻ ሳይሆን፣ ለሰብዓዊ መብቶች ስጋት የጋረጠ መሆኑን ተናገሩ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን - በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:12 0:00

ፎቶ ፋይል

በመጋቢት 1/2010 በሞያሌ ግድያ ፈፀመዉ በቁጥጥር ያሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት እስካሁን ለፍርድ አለመቅረባቸውን የሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በመጋቢት 1/2010 በሞያሌ ግድያ ፈፀመዉ በቁጥጥር ያሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት እስካሁን ለፍርድ አለመቅረባቸውን የሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ሁለት የግድያው የዐይን ምስክሮች ግድያው እንደደረሰ ቃላቸዉን ለመንግሥት ሰጥተው “ለምስክርነት ትጠራላችሁ” ቢባሉም እስካሁን ግን ማንም እንዳልጠየቃቸው ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።

የሞያሌ ወረዳ ፍትህ ቢሮ በበኩሉ ግድያዉን የፈፀሙ ለችሎት ለማቅረብ ከኦሮሚያ ክልል ኃላፊዎችና ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ጋር እየሰራ መሆኑን ነው የገለፀው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሞያሌ ግድያ የፈፀሙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እስካሁን ለፍርድ አልቀረቡም - ነዋሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG