በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የዋልድባ ገዳም መነኮሳት

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት፣ በእስር የቆዩበትን ሁኔታና “ደረሰብን” የሚሉትን በደል በስፋት አስረዱ።

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት፣ በእስር የቆዩበትን ሁኔታና “ደረሰብን” የሚሉትን በደል በስፋት አስረዱ።

“በቤተክርስቲያን ይፈፀማል” ስለሚሉት ጉቦኛነትና ሙስናም ተናግረዋል።

የዋልድባ መነኮሳት አባ ገብረኢየሱስ ኪዳነማርያም እና አባ ገብረሥላሴ ወልደ ሃይማኖት ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:27:42 0:00

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሁለቱም ወገን ብዙ ሰዎች መሞታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ከቀያቸው ተፈናቅለው በችግር ላይ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ገለፁ።

ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከአንድ ሳምንት በላይ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ ችግርሩን ለይቶ መፍትሔ የሚሰጥ አካል በመጥፋቱ እስከ ትላንት ድረስ የሰው ሕይወት እየጠፋ መሆኑን ገልፀዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ)

በጉጂ ዞን በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል የተቀሰቀሰው መፍትሔ ያስፈልገዋል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:20 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG