በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከ2007ቱ ምርጫ አንስቶ በሀገሪቱ የተካሄዱ ሂደቶች ድምር ውጤት ነው ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞችና ተቃዋሚዎች።

ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከ2007ቱ ምርጫ አንስቶ በሀገሪቱ የተካሄዱ ሂደቶች ድምር ውጤት ነው ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞችና ተቃዋሚዎች።

“እስካሁን ከመንግሥት የተሰጡ ምላሾችም የሕዝቡን ጥያቄዎችና ችግሮች የሚመጥኑ አይደሉም” ባይ ናቸው።

የሕዝቡ ጥያቄዎችና የሚጠበቁ ድምር መልሶችም ወደ ቀጣይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሸጋገሩ ፈታኝ ሁኔታዎች መሆናቸውን አስታውሰዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ -ተቃዋሚዎችና የፓለቲካ ተንታኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:44 0:00

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለሶሪያ የታወጀው ለአንድ ወር የሚዘልቅ ተኩስ አቁም ተግባራዊ እንዲሆን መወትወቱን አላቆመም፣ አያቆምምም ሲሉ የድርጅቱ የሶሪያ ልዩ መልዕክተኛ ስቴፋን ደ ሚስቱራ ተናገሩ፡፡

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለሶሪያ የታወጀው ለአንድ ወር የሚዘልቅ ተኩስ አቁም ተግባራዊ እንዲሆን መወትወቱን አላቆመም፣ አያቆምምም ሲሉ የድርጅቱ የሶሪያ ልዩ መልዕክተኛ ስቴፋን ደ ሚስቱራ ተናገሩ፡፡

የመንግሥቱ ደጋፊ ኃይሎችና ተቃዋሚ ኃይሎች መታኮሳቸው አቁመው ርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ለሲቪሉ ህዝብ እንዲደርሱለት ዕድል እንዲሰጡ ደ ሚስቱራ ዛሬ ጄኔቫ ውስጥ ባደረጉት ንግግር ጠይቀዋል፡፡

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG