በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ሲአን

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት “ለመቀልበስ የሚደረጉ” ያላቸውን እንቅስቃሴዎች እንደሚቃወም የሲዳማ አርነት ንቅናቄ - ሲአን አስታውቋል፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት “ለመቀልበስ የሚደረጉ” ያላቸውን እንቅስቃሴዎች እንደሚቃወም የሲዳማ አርነት ንቅናቄ - ሲአን አስታውቋል፡፡

ለውጡን “ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለበት” ብሎታል ሲአን። የተለያየ ስብጥር ባላቸው የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች መካከል “አለመተማመን እንዲኖርና ሁከት እንዲፈጠር የሚያደርጉ ኃይሎችን አወግዛለሁ" ብሏል ሲአን ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ።

“በሃሳብ ልዕልናና በሰላማዊ መንገድ እንጂ ሁከት በመፍጠርና ሰላም በመንሳት የሚደረግ ትግል ተቀባይነት የለውም” ብሏል ንቅናቄው።

"የሲዳማ ህዝብ ጥያቄ ነው" ያለው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ ውሣኔ-ሕዝብ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ መንግሥት ለህዝብ እንዲያሳውቅ ሲአን ጠይቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የ/ሲአን/ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:32 0:00

አቶ ታዬ ደንደአ

ኦሮምያ ክልል ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ጋር አብሮ ለመሥራት የገባውን ቃል አክብሮ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አስታወቀ።

ኦሮምያ ክልል ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ጋር አብሮ ለመሥራት የገባውን ቃል አክብሮ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አስታወቀ።

ከፓርቲዎቹ ጋር በተለያየ ደረጃ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ መድረሱን የኦዴፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታየ ደንደአ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኦሮምያ ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ጋር ለመሥራት ኦዴፓ እየተንቀሳቀሰ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:16 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG