በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ

የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና አንዳርጋቸው ፅጌ

በኢትዮጵያ ከየትኛውም ጉዳይ በላይ መቅደም ያለበት አገርን ማረጋጋትና ሰላምን ማስፈን ነው ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ።

በኢትዮጵያ ከየትኛውም ጉዳይ በላይ መቅደም ያለበት አገርን ማረጋጋትና ሰላምን ማስፈን ነው ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ። ሰላምና መረጋጋትን በኢትዮጵያ ዕውን ለማድረግ ከለውጥ ኃይሉ ጋር ባለው አቅም ሁሉ እንደሚሠራም የንቅናቄው መሪ አረጋገጡ።

ፓርቲ ለመገንባት እየሠራ መሆኑን የገለፀው ንቅናቄው መዋቅሩ ከሥር ወደላይ የሚገነባ ነው ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:40 0:00

የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

የትግራይና አማራ ክልሎች የእግር ኳስ ክለቦች በትግራይ ስታድዮሞች የሚያካሂዱት ጨዋታ በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ የትግራይ ህዝብና መንግስት ሓላፊነት ይወስዳል አሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል።

የትግራይና አማራ ክልሎች የእግር ኳስ ክለቦች በትግራይ ስታድዮሞች የሚያካሂዱት ጨዋታ በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ የትግራይ ህዝብና መንግስት ሓላፊነት ይወስዳል አሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል።

ምክትል ርዕሰ መስተደድሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት ስፖርት ከፖለቲካ ጋ ሚቀላቅሉ አካላት ሊኮነኑ ይገባል አሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የትግራይና አማራ ክልሎች የእግር ኳስ ክለቦች በትግራይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG