
አራተኛው የኢህአደግ ሴቶች ሊግ ጉባዔ መቀሌ ተካሂዷል።
አራተኛው የኢህአደግ ሴቶች ሊግ ጉባዔ መቀሌ ተካሂዷል። በጉባዔው ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ የሊጉ ሊቀመንበር በመሆም ተመርጠዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
አራተኛው የኢህአደግ ሴቶች ሊግ ጉባዔ መቀሌ ተካሂዷል።
አራተኛው የኢህአደግ ሴቶች ሊግ ጉባዔ መቀሌ ተካሂዷል። በጉባዔው ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ የሊጉ ሊቀመንበር በመሆም ተመርጠዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ዶ/ር ዐብይ አህመድንና የለውጥ ቡድናቸውን ስልጣን ያመጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ነው ሲሉ ሁለት አንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አስታወቁ፡፡
ዶ/ር ዐብይ አህመድንና የለውጥ ቡድናቸውን ስልጣን ያመጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ነው ሲሉ ሁለት አንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አስታወቁ፡፡ እሳቸው ጠ/ሚኒስትር ሆነው እንዲመረጡ አሜሪካ እጇን አስገብታለች መባሉንም እንደማይቀበሉ ገልፀዋል፡፡
የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋንና ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን ያነጋገራቸዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።