በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በጂግጂጋ ጄል ኦጋዴን በተባለው እስር ቤት ውስጥ ሴቶች በአሳሪዎቻቸው ለሚፈፀምባቸው ግዳጅ ወሲብ የተዘጋጀ ስፍራ ነው። በስፍራው ተገኝቶ ፎቶ ግራፉን ያነሳውና ገለፃውን ያዳመጠው የቪኦኤ ዘጋቢ መለስካቸው አመሐ "ምናልባትም ወንጀሉን ለሚፈፅሙት በሚያስደስት መልኩ የተሠራ ሊሆን ይችላል" ሲል ምልከታውን አካፍሏል።

በሶማሌ ክልል እስር ቤቶች ውስጥ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ሰዎች በሕግ ፊት ቀርበው ሲዳኙ ማየት ትልቁ ምኞቱ እንደሆነ አንድ ቀድሞ በእነዚህ ቦታዎች ታስሮ የነበረ ወጣት ተናገረ።

ኢትዮ ቴሌኮም ውስጥ የሒሳብ ሠራተኛ እንደነበርና ምንም በማያውቀው ወደ ማሰቃያ ቦታዎቹ ተወስዶ እንደተሰቃየ የሚናገረው ወጣት አሁን ከእስር ተለቆ ወደ ሥራው ከተመለሰ ሁለት ወር መቆጠሩን ይገልፃል። ከእስር በመለቀቁ ደስታ እደተሰማው ገልፆ ትልቁን ደስታውን ግን ከ “ፍትሕ” እንደሚጠብቅ ተናግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

“የሴት እህቶች ጩኸት እስካሁን ይረብሸኛል”- የጄል ኦጋዴን የቀድሞው እስረኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00

በሚኒስትሮች ም/ቤት ጸድቆ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለውይይት የተላከው አዲሱ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ በውስጡ ከያዛቸው ውስጥ የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ ያወጣው

በተለያዩ ባለሞያዎች ተቃውሞ ሲቀርብበት የቆየው የአልኮል መጠጦች ገደብ አልባ ማስታወቂያና የሲጋራ አጫጫስና ማስታወቂያ አለጣጠፍ ላይ ገደብ የሚጥል ረቂቅ ዐዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ፀደቀ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማንን ማብራሪያ ሰጥተውበታል።

የአልኮል መጠጦች ገደብ አልባ ማስታወቂያና አዲሱ ረቂቅ ዐዋጅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:32 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG