በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

በውሃ ሀብት አጠቃቀም ላይ የሚያተኩረውና በናይሮቢ ለአለፉት ሦስት ቀናት ሲደረግ የነበረው ብሉ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ ዛሬ ተጠናቋል።

በውሃ ሀብት አጠቃቀም ላይ የሚያተኩረውና በናይሮቢ ለአለፉት ሦስት ቀናት ሲደረግ የነበረው ብሉ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ ዛሬ ተጠናቋል። በኮንፍረንሱ ላይ ከ184 ሀገራት የተወጣጡ ዲፕሎማቶችና የመንግሥት ኃላፊዎች እንደተሳተፉበት የዝግጅቱ አስተባባሪርዎች ገልፀዋል።

ኢትዮጵያም በኮንፍረንሱ ላይ ያላትን ልምድ ለተሳታፊዎች እንዳጋራች በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለአሜርካ ድምፅ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የናይሮቢው ብሉ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00

የኦዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ለማ መገርሳና የኦዴግ ሊቀ መንበር አቶ ሌንጮ ለታ

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) እና ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አብረው ለመስራት የውኅደት ሥምምነት ዛሬ ተፈራረሙ።

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር እና ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አብረው ለመስራት የውኅደት ሥምምነት ዛሬ ተፈራረሙ።

በሥምምነቱ ላይ የሁለቱም ድርጅቶች አመራር የተገኙ ሲሆን ወኅደቱን በሀገሪቱ አብሮ የመሥራት ባህልን የሚያዳብር እና ታሪካዊ ተብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኦዴግና ኦዴፓ የውኅደት ሥምምነት ተፈራረሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG