በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአሥራ ሰባት ቀናት ያህል ተሰብስቦ ስህተቶቹንና ድክመቶቹን ገምግሞ፣ በችግሮቹ መንስዔ ላይ መክሮ የሃሳብ አንድነትና መተማመን ፈጥሯል የሚል መግላጫ ማውጣቱ ይታወቃል። ሊወስዳቸው ስላቀዳቸው እርማቶችና እርምጃዎችም ዘርዝሯል።

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአሥራ ሰባት ቀናት ያህል ተሰብስቦ ስህተቶቹንና ድክመቶቹን ገምግሞ፣ በችግሮቹ መንስዔ ላይ መክሮ የሃሳብ አንድነትና መተማመን ፈጥሯል የሚል መግላጫ ማውጣቱ ይታወቃል። ሊወስዳቸው ስላቀዳቸው እርማቶችና እርምጃዎችም ዘርዝሯል።

አቶ ልደቱ አያሌው የኢዴፓ ብሔራዊ ምክር ቤት አባልና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር ዶ/ር መሃሪ ረዳዒ ትንተና እንዲያቀርቡልን ጋብዘናል።

አቶ ልደቱ ኢህዴግ ለተፈጽሙት ስህተቶችና ለተንፀባርቁት ድክመቶች ኃላፊነት መውሰዱና ይቅርታ መጠየቁ በጎ ነገር ነው። ነገር ግን ዋናው ችግር ብሔር ተኮር አስተሳሰብ ነው ብለዋል።

ዶክተር መሃሪ ረዳዒ በበኩላቸው ፖለቲከኞችን ከእሥር ለመፍታት ማቀዱ መልካም ነው። ነገር ግን ዓለም በሚያውቃቸው ማዕከላዊንና ቅሊንጦን በመሳሰሉት ብቻ መወሰን የለበትም ሲሉ አስገንዝበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢህአዴግ የለውጥ ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:23:55 0:00

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ ተቋርጦ ዛሬ መፈታታቸው ታወቀ፡፡ አያሌ ደጋፊዎቻቸው እና የኦፌኮ አባላት በቤታቸው አካባቢ በአጀብ ተቀብለዋቸዋል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ ተቋርጦ ዛሬ መፈታታቸው ታወቀ፡፡ አያሌ ደጋፊዎቻቸው እና የኦፌኮ አባላት በቤታቸው አካባቢ በአጀብ ተቀብለዋቸዋል፡፡

ዶ/ር መረራ ጉዲናን ጨምሮ ሌሎች 528 ተጠርጣሪዎችም ክሳቸው ተቋርጦ ዛሬ ተፈተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከእሥር ተለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG