በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ውጤትን ውድቅ ያደረገው የፍርድ ቤት ውሳኔ

የኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ውጤትን ውድቅ ያደረገው የፍርድ ቤት ውሳኔ ሲተነተን የኬንያ የፕሬዝደንታዊ ምርጫ ውጤትን የሻረው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ለሀገሪቱ የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታ፣ እንዲሁም ለመላው አፍሪካ ምን አይነት አንድምታ ይኖረዋል?

የአካባቢ ሰላምና ፀጥታ ተነታኝ ዶ/ር መሀሪ ታደለ ማሩን ሔኖክ ሰማእግዜር አነጋግሯል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአካባቢ ሰላምና ፀጥታ ተነታኝ ዶ/ር መሀሪ ታደለ ማሩ ስለ ኬንያ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00

የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን በኢትዮጵያ

የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ እአአ ለ2018 በሚያፅድቀው በጀት ለሰብዓዊ ዕርዳታና የምግብ ዋስትና ጋር የተያዙ ፕሮግራሞች በቂ ገንዘብ እንደሚመድብ እርግጠኛ ነኝ ይላሉ፣ የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ እአአ ለ2018 በሚያፅድቀው በጀት ለሰብዓዊ ዕርዳታና የምግብ ዋስትና ጋር የተያዙ ፕሮግራሞች በቂ ገንዘብ እንደሚመድብ እርግጠኛ ነኝ ይላሉ፣ የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን፡፡

በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው ረቂቅ በጀት የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት/ዩኤስአይዲ/ን በጀት በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰ መሆኑ ይታወቃል፡፡

የጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ልዩ መልዕክተኛ አባሳደር ብርሃነ ክርስቶስ እንደገለፁትም፣ ማርክ ግሪን ከኢትዮጵያው መሪ ጋር ባደረጉት ውይይት ድጋፉ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG