በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ተሃድሶ ምንድን ነው?

የኢትዮጵያ መንግሥት በመስከረም ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካላሰፈ በኋላ በቁጥጥር ስር አውሏቸው የነበሩ ታሳሪዎችን “ተሃድሶ” ስልጠና እየሰጠ በመልቀቅ ላይ መሆኑን፤ ሌሎች ከ12 ሺሕ በላይም የተሃድሶ ስልጠና እንደሚወስዱ በመግለፅ ላይ ነው።

ለመሆኑ ተሃድሶ ምንድን ነው? እንዲሁ በመገናኛ ብዙሃን፣ በመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ተቃዋሚዎችና በሕብረተሰቡ የተለያዩ አስተሳሰቦችና ድርጊቶችን ጠቅልሎ በአንድ ቃል “ሕዳሴ! ተሃድሶ” ሲባል ይሰማል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ተሃድሶ ምንድን ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:24 0:00

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድቤት

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የፌዴራሉ አቃቤ ሕግ በአሸባሪነት ክስ በመሰረተባቸው በነከድር መሐመድ ላይ እስከ አምስት አመት ተኩል የሚደርስ የእስር ቅጣት ጣለባቸው።

ፍርድ ቤቱ የጥፋተኝነት ውሳኔ ያስተላለፈባቸው ተከሳሾቹ አንከላከልም ካሉ በኋላ እንደነበረ ከጠበቆቻቸው አንዱ ይናገርሉ፤ ጠበቃው ይግባኝ እንደሚሉም ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

የፌዴራሉ አቃቤ ሕግ በአሸባሪነት ክስ በመሰረተባቸው በነከድር መሐመድ ላይ የእስር ቅጣት ጣለባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG