በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ

በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለማለፍ የሚደረገው ውድድር ዛሬና ነገ ይቀጥልና ከየምድቡ ያለፉት 8ቱ ቡድኖች ይለያሉ።

በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለማለፍ የሚደረገው ውድድር ዛሬና ነገ ይቀጥልና ከየምድቡ ያለፉት 8ቱ ቡድኖች ይለያሉ።

ከወዲሁ ማለፋቸውን አረጋግጠው የተቀመጡት አራቱ ቡድኖች ካሜሩን፣ ቡርኪና ፋሦ፣ ሴኔጋልና ቱኒዝያ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

የቤተ መንግሥት ቃለ አቀባይ ሻን ስፓይሰር

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት ቃል አቀባይ፣ አስረዳደሩ ለመገናኛ ብዙሃን ለመዋሸት በጭራሽ ዓላማ የለውም ብለዋል፡፡

የአስተዳደሩን የመጀመሪያ ቀናት ዜና በጻፉት ጋዜጠኞችና በፕሬዚዳንቱ መካከል ተደጋጋሚ ውዝግብ ከተካሄደ በኋላ ነው የቤተ መንግሥት ቃለ አቀባይ ሻን ስፓይሰር ይህን አስተያየት የሰጡት፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ብሔራዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ጄም ማሎን ያጠናቀረውን ትዝታ በላቸው ታቀርባለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የመገናኛ ብዙሃን ግብግብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG