በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ ከ365 በላይ የረድኤት ሠራተኞች ባለፈው ዓመት የፀጥታ አደጋ ገጥሟቸውል።

በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ ከ365 በላይ የረድኤት ሠራተኞች ባለፈው ዓመት የፀጥታ አደጋ ገጥሟቸውል።

በሶርያ፣ በአፍጋኒስታን፣ በሶማሊያ ወይም በኢራቅ ከተፈጸመው የበዛ ነው።

የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ዛክ ባድዶርፍ ከማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ በላከው ዘገባ እንዳለው እንዲህ አይነቶቹ የፀጥታ ተግዳሮቶች የረድኤት ሠራተኞች በሰላም የእርዳታ የማቅረብ ስራቸውን እንዳያከናውኑ ችግር ይፈጥሩባቸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከ365 በላይ የረድኤት ሠራተኞች የፀጥታ አደጋ ገጥሟቸውል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

ዋይት ሃውስ /ጥር 15-2009 ዓ.ም ማለዳ/ ፎቶ፡- አሶሼትድ ፕሬስ

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ካቢኔ ዕጩዎች እየፈተሹ ባዶ ቦታዎችን በዚህም ሳምንት ውስጥ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ካቢኔ ዕጩዎች እየፈተሹ ባዶ ቦታዎችን በዚህም ሳምንት ውስጥ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ዋናው ትኩረት ግን የብሄራዊ ደህንነት ቡድኑን ማሟላት ነው የሚሆነው፡፡

በሌላ በኩል ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት የታጩትን የኤክሰን ሞቢል ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሬክስ ቲለርሰንን ሹመት ለማፅደቅ ቁልፍ የሚባሉ ሪፐብሊካን ሴናተሮች ድጋፋቸውን እየሰጡ መሆናቸውን ሪፖርተራችን ማይክል ባውማን ዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፕሬዚዳንት ትራምፕ ካቢኔ ሹመቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG