በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

የተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንታዊ ድል ፖለቲካውን ቀየረው፡፡

ታይም መጽሔት፣ ተመራጩን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን 2016 “የዓመቱ ምርጥ ሰው” ብሎ መሰየሙ ውድድሩን ለተከታተሉ አሜሪካውያንም ሆነ በመላው ዓለም ለሚገኙ ብዙ ሚልዮን ሕዝብ አዲስ አልሆነባቸውም።

የቪኦኤው ብሔራዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ጄም ማሎኒ እያለቀ ባለው የ2016 ዓ.ም ከነበሩ ዋና ዋና ጉዳዮች አንዱንና፣ ዶናልድ ትራምፕ 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ለመሆን ሲወዳደሩ ከገጠሟቸው ፈተናዎች መካከል ጥቂቶቹን፣ መለስ ብሎ ይቃኛል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንታዊ ድል ፖለቲካውን ቀየረው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

ለኤችአይቪ ምርመራና ሕክምና ጥሪ ተላለፈ

ዶ/ር እንዳለ ወርቅአለማሁ

ሰዎች የኤችአይቪ ምርመራ እንዲያደርጉና ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ከተገኝም መድሃኒት እንዲጀምሩ፤ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመዋጋትም የበለጠ ንቅናቄና የፖለቲካ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዩኤሰኤአይዲ አሳስቧል፡፡

የበለጠ ተጋላጭ በሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች ላይ ያተኮረ ዘመቻ ውጤት እየመጣ መሆኑም ተገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ለኤችአይቪ ምርመራና ሕክምና ጥሪ ተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:50 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG