በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

የሊቢያ አውሮፕላን ተጠለፈ

የሊቢያ አፍሪቂያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተጠልፎ ማልታ አርፏል።

በሜዲትራኒያን ባሕር በምትገኘው ማለታ ደሴት ያረፈው የሊቢያ አፍሪቂያ አየር መንገድ አውሮፕላን ጠላፊዎች “አውሮፕላኑን በእጅ ቦምብ እናፈነዳለን” ሲሉ ያስፈራሩ ሁለት ተሣፋሪዎች ሳይሆኑ አይቀሩም ሲል አሶሼትድ ፕሬስ የዜና ወኪል ዘገቧል።

ጠላፊዎቹ የአውሮፕላኑን አብራሪ አስቀርተው ሕፃናት፣ ሴቶችን እና ቀሪዎቹን ተሣፋሪዎች እንደለቀቁ የአየር መንገዱ ባለሥልጣናት ተናግረዋል።

Libia Malta map
Libia Malta map

ንብረትነቱ የሊቢያ መንግሥት የሆነው አፍሪቂያ አየር መንገድ አውሮፕላን አንድ መቶ አስራ ስምንት መንገደኞችን ይዞ ከሣብሃ ወደ ትሪፖሊ ከተማ በመብረር ላይ እያለ ነው፤ አቅጣጫውን ወደ ማልታ እንዲቀይር የተገደደው።

የጠላፊዎቹ ማንነትም ሆነ ያቀረቡት ጥያቄ ስለመኖሩ፣ የተገለፀ ነገር የለም።

Ethiopia's State of Emergency

"ተሃድሶ ወስደው ተለቀቁ" በተባሉ ሰዎች መፈታትና በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሣለኝ ንግግር ላይ የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ምክትል ሊቀመንበር የአቶ ሙላቱ ገመቹ ምላሽ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ምክትል ሊቀመንበር የአቶ ሙላቱ ገመቹ ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:35 0:00

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ዋና ፀሐፊ የአቶ አዳነ ጥላሁን ምላሽ

ከመኢአድ ዋና ፀሐፊ አቶ አዳነ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:22 0:00

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የአቶ የሺዋስ አሰፋ ምላሽ

ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:41 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG