በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ጊቤ ሦስት ተመረቀ

ግቤ ሦስት

1870 ሜጋ ዋት ኃይል የሚያመነጨው ጊቤ ሦስት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዛሬ ተመረቀ።

ጊቤ ሦስት ኃይል ማመንጫ በትልቅነቱ አሁን ግንባታ ላይ ካለው ኅዳሴ ግድብ ቀጥሎ ሁለተኛ ነው።

“የፕሮጀክቱ ግንባታ የተጠናቀቀው ‘የአካባቢ ተቆርቋሪ ነን’ የሚሉ ወገኖችን ከፍተኛ ጫና በመቋቋም ነው” ብለዋል ጠ/ሚር ኃይለማርያም ደሣለኝ ማመንጫውን ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግር፡፡

ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ጊቤ ሦስት ተመረቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

የማሊኖውስኪ ኢንተርቪው ከቪኦኤ ጋር

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ ወቅቱ የኢትዮጵያ ችግር አጣዳፊ መፍትሔ የሚሻው ነው አሉ፡፡ እንደ መፍትሔ ካሉዋቸው መካከል አንዱና ዋነኝ ቁልፍ የሆኑ እስረኞች መፍታት ነው ብለዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣን ይህን የገለፁት ለቪኦኤ ብቻ በሰጡት ቃለ ምልልስ ሲሆን በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከመንግሥት ባለሥልጣናት ከፖለቲካ ተቃዋሚ መሪዎችና ከሲቪል ማህበረሰብ መሪዎች ጋር መወያየታቸው ይታወቃል፡፡

በአዲስ አበባ ቆይታቸው ስላከናውኑዋቸው ተግባራትና በተለያዩ ርዕሶች ላይ መለስካቸው አምሃን አነጋግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የማሊኖውስኪ ኢንተርቪው ከቪኦኤ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:45 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG