በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

ዮናታን ተስፋዬ

የሠማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው የዮናታን ተስፋዬ ምስክሮች ሣይሰሙ ቀርተዋል፡፡

ለዚህም ምክንያቱ ምስክሮቹ ተሟልተው ባለመቅረባቸው መሆኑን ታውቋል ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀደም ሲል በሰጠው ቀጠሮ መሠረት ትናንት የሠማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ የመከላከያ ምስክሮችን የሚያሠማበት ዕለት ነበረ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የቀድሞ የሠማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የዮናታን ተስፋዬ ምስክሮች ሣይሰሙ ቀሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:54 0:00

ፎቶ ፍይል፡ የኢትዮጵያ ስደተኞች በግንቦት ወር 2013 በምዕራብ የየመን ከተማ ሀርዳህ በተባለ ክፍት መቆያ ሰፍረው

ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ስደተኞቹ ተላልፈው አልተሰጡም በፍላጎታቸው ጠይቀው የተመለሱ ናቸው ብሏል።

150 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን በመርከብ ተጭነው ጅቡቲ ከደረሱ በኋላ ያለፍላጎታቸው በዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) አማካኝነት ለኢትዮጵያ መንግሥት ተላልፈው ተሰጥተዋል ሲል አንድ በጅቡቲ የሚኖር ስደተኛ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገረ።

ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ስደተኞቹ ተላልፈው አልተሰጡም በፍላጎታቸው ጠይቀው የተመለሱ ናቸው ብሏል።

በሌላ በኩል የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን በዚህ ዓመት 79 ሰዎች በዚህ አካባቢ ሞተዋል ብሏል።

ጽዮን ግርማና የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ባልደረባ ጃለኔ ገመዳ ያጠናቀሩትን ሪፖርት ዝርዝሩን ይዟል።

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት አማካኝነት ተላልፈው ተሰጡ ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG