በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዜና

US election 2016

አሜሪካኖች አዲሱን ወይም አዲሷን ፕሬዝዳንታቸውን በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ይመርጣሉ። በዩናይትድ ስቴትስ የምጣኔ ሃብትና የውጭ ፖሊሲ ጉዳዮች ትልቅ ቦታ ቢኖራቸውም የህዝብ አስተያየት መለኪያዎች እንደሚጠቁሙት ለሁለቱ እጩ ተወዳዳሪዎች ለዲሞክራቷ ሒላሪ ክሊንተንና ለሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ መራጮች ድምፃቸውን የሚሰጡት በተወዳዳሪዎቹ የግል ባህሪ ላይ ተመስርተው ነው። ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።

በዩናይትድ ስቴትስ የምጣኔ ሃብትና የውጭ ፖሊሲ ጉዳዮች ትልቅ ቦታ ቢኖራቸውም የህዝብ አስተያየት መለኪያዎች እንደሚጠቁሙት ለሁለቱ እጩ ተወዳዳሪዎች ለዲሞክራቷ ሒላሪ ክሊንተንና ለሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ መራጮች ድምፃቸውን የሚሰጡት በተወዳዳሪዎቹ የግል ባህሪ ላይ ተመስርተው ነው።

ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።

US election 2016
US election 2016

የግል ባህሪ በፕሬዝዳንትነት ምርጫ መድረክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፡ ፎቶ ፋይል

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የዛሬ ዓመት አዋቅረውት የነበረውን ካቢኔ ከንድ ዓመት በኋላ አፍርሰው 21 አዳዲስ ሹመቶች የተካተቱበትና የቀድሞ ዘጠኝ ሚኒስተሮችን ባሉበት የሚያቆይ አዲስ ካቢኔ በትናንትናው ዕለት ማዋቀራቸው ይታወሳል። እኛም በትናንትናው ዕለት የተለያዩ ሰዎችን አስተያየት ጠይቀን ማስተላለፋችን ይታወሳል በዛሬው ዕለት በገባነው ቃል መሰረት ሁለትኛውን ክፍል ይዘናል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሶቹ ተሿሚዎች የዕድገት ደረጃው የሚጠይቀው ዝንባሌ፥ እውቀትና ክህሎት ያላቸው እንደሆኑ ሹመቱን ባፀደቁበት ወቅት ተናግረዋል።

ይህ ሹመትና አዲስ የካቢኔ አወቃቀር በኢትዮጵያ እየተነሱ ላሉት ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል ወይ? በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ የተካተቱት የሚኒስትሮች ቁጥር የበዛውን የኦሮሞ ተወላጆች መያዛቸው ለሥልጣን ክፍፍሉ የብሔር ተመጣጣኝነት መልስ ይሰጣል ወይ? በሚል ላነሳናቸው ጥያቄዎች አስተያየት ሰጪዎችቹ ሐሳባቸውን አካፍለዋል።

ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

አዲስ በተዋቀረው ካቢኔ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች (ክፍል ሁለት)
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:01 0:00

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG